Breaking News

Recent Posts

እስክንድርን አስገድላለሁ ያለው ወንጀለኛ!

ባለፉት ሳምንታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነትና ፍትህ ለማምጣት በሚታገለው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ኃላፊነት የጎደለው የግድያ ዛቻ በማህበራዊ ሚድያ መተላለፉን ተገንዝበን በጣም አዝነናል:: በዚህም የተነሳ የማህበሩ አባላት ግለሰቡ ማን እንደሆነና የት ሀገር እንደሚኖር ለቀናት የፈጀ ፍለጋ አድርገው አግኝተዋል:: የግለሰቡ ስም ዮሴፍ አበበ ሲሆን እድሜው በግምት 70 ዓመት ነዋሪነቱ በሳንፍራንሲስኮ ከተማ ካሊፎርንያ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.