Breaking News

Recent Posts

የአማራ ባንክ ምስረታና ምዝገባ !

File Edit View Insert Format Tools Table Paragraph   የአማራ ባንክ ውክልናን በተመለከተ አጭር ማብራሪያ ፤ 1. ማን ነው የሚወከል ? ከኮቪድ አንፃር እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ቁጥር ከ150,000 በላይ በመሆናቸው በባለ አክሲዮኖች እንዲወከሉ የሚፈለገው የባንኩ አደራጆች ናቸው ። ነገር ግን ተመራጭ አማራጭ ባይሆኑም ባለአክሲዮኖች የሚከተሉት ሁለት መብቶች አሏቸው ። አንደኛ ከአደራጆች ውጭ ያለ ሌላ ማንኛውም ሰው የመወከል መብት …

Read More »

የዓይን ምስክር ነኝ። አንዱ ዓለም ተፈራ!

የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር ለመጀመሪያ ጊዜ ተከዜን ተሻግሮ ወደ ወልቃይት ሲገባ፤ በቦታው ነበርኩ። ለምን እንደገባና ገብቶ ምን እንዳደረገ የነበረውን ሀቅ ከተረዳን፤ ዛሬ በቦታው መደረግ ስላለበት የአስተዳደር ውሳኔ፤ ትክክለኛ ግንዛቤ ይኖረናል። የዚህ ጽሑፍ መልዕክት ይሄው ነው። የዛሬ አርባ ዓመት፤ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ሠራዊት፤ ወልቃይትን ተቆጣጥሮ፤ ሕዝቡ ራሱን አደራጅቶ እንዲያስተዳድር አድርጎ …

Read More »

መልእክት ከአቻምየለህ ታምሩ ለታዬ ደንዳአ !

ተቀበል ታየ ደንዳአ የታሪክ ንጉሱ #Achameyeleh_Tamiru መጦልሀል ጥያቄው የርስት ጉዳይ ከሆነ እንኳን ወሎ ኦሮምያ የሚባለው ርስት ሊሆን ኦሮምያ የሚባለው የጀርመን ፍጥረት ራሱ የኦሮሞ አይደለም! ታዬ ደንደአ የፖለቲካ ዐይነ ጥላውን የገፈፈው የኦነግ “ጁንታ” በመሆን ነበር። በኦነግ “ጁንታነቱ” የሕወሓት “ጁንታ” ለዓመታት ዘብጥያ ወርዷል። ታዬ ዛሬ ከኦነግ ወደ ብልጽና “ጁንታነት” ቢሮ ቢቀይርም የአስተሳሰብ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.