Breaking News

Recent Posts

መልእክት ለዶ/ር አብይና ለሺመልስ አብዲሳ!

አሁንም በኦሮሞ በሶማሌ በደቡብ ክልል ያለ አማራ መምረጥ መመረጥ አይችልም ! ህወሃትን አባርሬ በህወሃት ሰነድ ልግዛቹ አይባልም ! በህገ መንግስቱ መሰረት አድዋን አባረን በሻሻን ሾመናል። ዜጎች ግን ትላንትም ዛሬም ሃገር አልባ ናቸው ። ትላንት ችግራችን ሰዎቹ ከመጡበት መንደር አልነበረም ፣ ችግራችን ከሰነዱ ነው። ዛሬ ጠቅላዩ የምናውቀውን በትወና መልክ አብራርተው ነግረውናል …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.