የእሬቻ መዘዝ – በኦሮሞ ክልል ቤተክርስትያን ዉስጥ አሰቃቂ ግድያ ተፈፀመ !
ዜና ሰማእታት…! መስከረም 15/2016 ዓም በኦሮምያ ክልል በአርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ወረዳ ቤተ ክህነት ቦሌ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ዕጣ የወደቀባቸው ምስኪን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ካህናት እና ምዕመናን የኢሬቻ በዓል ከመከበሩ በፊት በኦሮሞ ነፃ አውጪ ሠራዊት ታርደው ማደራቸውን ስምዐ ተዋሕዶ ዘግቧል። ትናንት ምሽት ማታ ከ4:00 እስከ 5:00 ባለው …
Read More »