Breaking News

Recent Posts

የአዲስ አበባ ልጅ !

#ኢትዮጵያዬ አዲስ አበባዬ እንዴት ዉለሽ አደርሽ 💚💛♥#ሰሚ ጠፍቶ እንጂ ልጆችሽ ተናግረዉ ነበር ❗️👇👇Posted by ሰብለወንጌል ታደሰ on Tuesday, September 1, 2020

Read More »

ኢዜማ ከንቲባ ታከለ ኡማ ወንጀል ሰርተዋል ሲል በደሎችን በመዘርዘር መግለጫ አውጥቷል።

ይቅርታ የጎደለው የኢዜማ ጥሩ አቋም !********************************ኢዜማ ከንቲባ ታከለ ኡማ ህግን ከለላ በማድረግ ወንጀል ሰርተዋል ሲል በህዝብ ላይ የፈፀሟቸውን በደሎች በመዘርዘር መግለጫ አውጥቷል። ኢዜማ በመገለጫው ተዘርዝረው የቀረቡት ወንጀሎችም ሆኑ መግለጫው ያላከተታቸው የወንጀል ድርጊቶች በከንቲባው ሲፈፅሙ በወቅቱ የነበረውን የህዝብ ድምፅ በማጣጣል ለከንቲባው ገፅታ ግንባታ መስራትን እንደ ትክክለኛ የፖለቲካ አቋም ወስዶ በይፋ ለወንጀል …

Read More »

በገዳ ስርዓት ሴቶች እንደ እርኩስ ስለሚቆጠሩ ውክልና የላቸዉም:: የጣኦት አምልኮት ለኢትዮጵያ አይበጅም::

የገዳ ባህል ካሪኩለም ተቀርጾለት በትምህርት መልክ በclass room ይሰጥ ከተባለ ሌሎቹ 85 ብሄር ብሄረስቦችም የራሳቸው ባህልና ትውፊት እንዲታወቅ ይጠይቃሉ:: ስለ ገዳም ስርአት ይሁን ስለ ሌሎች ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች እንደ ማህበራዊ ሳይንስ ባሉ የትምህትር ክፍሎች ማስተማር ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም። ሆኖም ሰሞኑን ጥያቄ የጫረው ጉዳይ የገዳ ስርአት እራሱን የቻለ የትምህርት ዘርፍ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.