Breaking News

Recent Posts

የእሬቻ መዘዝ – በኦሮሞ ክልል ቤተክርስትያን ዉስጥ አሰቃቂ ግድያ ተፈፀመ !

ዜና ሰማእታት…! መስከረም 15/2016 ዓም በኦሮምያ ክልል በአርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ወረዳ ቤተ ክህነት ቦሌ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ዕጣ የወደቀባቸው ምስኪን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ካህናት እና ምዕመናን የኢሬቻ በዓል ከመከበሩ በፊት በኦሮሞ ነፃ አውጪ ሠራዊት ታርደው ማደራቸውን ስምዐ ተዋሕዶ ዘግቧል። ትናንት ምሽት ማታ ከ4:00 እስከ 5:00 ባለው …

Read More »

«ኤርትራ እምትባል ሀገር እንዳትኖር አደርጋለሁ። አፍርሼ እቀላቅላታለሁ»

«ኤርትራ እምትባል ሀገር እንዳትኖር አደርጋለሁ። አፍርሼ እቀላቅላታለሁ» አቢይ አህመድ አሊ ከአንድሺህ በላይ የብልጽግና ሰልጣኝ ካድሬዎች ስልጠና ላይ የተናገረው!! እንቁዎቻችሁን እሪያ ፊት አትጣቱት፣ጭቃ ላይ ይረጋግጡታልና -መጽሓፍ ቅዱስ *** ወንድወሰን ተክሉ*** 📌 ከአንድሺህ በላይ የብልጽግና ካድሬ ሰልጣኞች «ምርቃት» ላይ ተላልፎ ያፈተለከ ምስጢራዊ ንግግር፦ ፋሺስታዊው የኦሮሙማው ቁንጮ አቢይ አህመድ ውስጥ ለውስጥ ሲያሽከረክር የቆየውን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.