Breaking News

Recent Posts

የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም – ግርማ ካሳ

ያኔም የምለው ነው፣ አሁንም እላለሁ፣ የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም #ግርማካሳ ከሁለት አመት በፊት ከሲዳማ ውዝግብ ጋር በተገናኘ የጻፍኩት ጽሁፍ ነበር፡፡ “የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል ” በሚል ርእስ፡፡ በዚያ ጽሁፍ የሚከተለውን አስፍሬ ነበር፡፡ ካርታውንም ያኔ ያወጣሁት ነው፡ “ሕብረ ብሄራዊ የሆኑ፣ አንዱ ጋር አንዱ ብሄረሰብ፣ እልፍ ብሎ …

Read More »

የክተት ዘመቻው አንድምታ፣ አስፈላጊነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ! – Dessalegn Chanie

ትግራይ ክልል አጠቃላይ ያሉ ወረዳዎች ብዛት 35 ነው። በፌደራል መንግስቱ የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ መሰረት መከላከያ ትግራይን ለቆ ከወጣ ባለፈው አንድ ወር ትህነግ በትግራይ ባሉ እያንዳንዱ ወረዳዎች የወታደር ምልመላ ኮታ በመጣልና በግዴታ መልምላ (Forced conscription) ከ3 ቀን እስከ አንድ ሳምንት የሚፈጅ የለብ ለብ ስልጠና በመስጠት ወታደር አሰባስባ እነዚህን ምልምል ወጣቶች …

Read More »

የአብይ መንግስት የተሳሳተ፣ የሕዝብን ጥቅም ለአደጋ ያጋለጠ፣ የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ!

በቀይ ያለው ትግራይ ነው። ሕወሃቶች ከሞላ ጎደል ከቆላ ተምቤን ዋሻዎች ከገደል ወደ ገደል እየሸሹ ነበር የሚኖሩት። የአብይ መንግስት የተሳሳተ፣ የሕዝብን ጥቅም ለአደጋ ያጋለጠ፣ የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወስድኩ ብሎ ትግራይን ለሕወሃት አሳልፎ ሰጥቶ መከላከያ እንዲወጣ አደረገ። ከትግራይ ብቻ አይደለም በራያ ግንባር መከላከያ እንዲወጣ ተደርጎ ራያ በወያኔ እጅ ልትወድቅ ችላለች። ወያኔ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.