Breaking News
Home / Video

Video

ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት የተሰጠ መግለጫ።

ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሠራዊት የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 7, 2016 ዓ ም አማራ፣ ኢትዮጵያ። የተከበርከውና በህልውና ተጋድሎ ላይ ያለኸው የአማራ ሕዝብ በህልውና ትግል ላይ ከሚገኘው የአማራ ሕዝብ በመንፈስ ለአፍታም ቢሆን ያልተለየኸው የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ! መነሻው አማራ፣ መዳረሻው ኢትዮጵያ የሆነው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተመሠረተው፣ ባለፉት ዓመታት ብዙዎቹ የሃገራችን የፖለቲካ መሪዎች በዘረኛው የኦህዴድና …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.