Breaking News
Home / Opinions (page 50)

Opinions

ከአብን ስራ አስፈፃሚ አባልነቴ በፈቃዴ ወጥቻለሁ – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር )

አብን ባለፈው የካቲት አካሂዶት በነበረው ጊዜያዊ የአስፈፃሚ ሪፎርም ላይ ንቅናቄው በቀጣይ 3 ወር ውስጥ የሚያካሂደው ሪፎርም ተከናውኖ አዳዲስ አመራሮች እስኪመረጡ ድረስ ከ2 እስከ 3 ወር ላልበለጠ ጊዜ ወደ ስራ አስፈፃሚ እንድመለስ የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ ወስኖ ነበር። ወደ አመራርነት የመመለስ ፍላጎት ባይኖረኝም የድርጅቴ ውሳኔ ስለነበር ውሳኔውን ተቀብየው ቆይቻለሁ። ለአጭር ጊዜ ብየ …

Read More »

ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!!

ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!! የጀግናውን የአማራ ህዝብ መከታ የሆነዉን #ፋኖ በማሰከበብ ለማሰገደል የምትሰራው ሰራ ጥሩ እንዳልሆነ አጥብቀህ እያወክ! በተላላኪነት የአማራን ህልዉና ዝቅ የሚያደርግ ስራ ባትሰራና የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አንተም የብልፅግና አካላትም ብትጠነቀቁ ይሻላል:: #ፋኖ እሳት በእጁ ይዟል! ዘመነ ካሴ #ፋኖ    SHARE

Read More »

አማራን ትጥቅ ማስፈታት ሴራ የሚመሩ ባንዳዎች ስም ዝርዝር

የአማራን ህዝብ ትጥቅ የማስፈታት እና የአፈና ኦፕሬሽኑን እንዲመሩ አብይ አህመድ አሰልጥኖ ያሰማራቸው ቁጥር አንድ የአማራ ጠላቶች ስም ዝርዝር! ፨ በፌዴራል ደረጃ አብይ አህመድ ያደራጃቸው 8ቱ የአቢይ_ኮሚቴ፦ – ደመቀ መኮንን – ጄ/ል አበባው ታደሰ – ተመስገን ጥሩነህ – አገኘሁ ተሻገር – ደምመላሽ ወ/ሚካኤል – ሲሳይ ቶላ – ከፍ ያለው (ከኢንሳ) ———————– …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.