Breaking News
Home / Opinions (page 20)

Opinions

ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ ልዩ ወቅታዊ መግለጫ

#ሰበር_ዜና ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ ልዩ ወቅታዊ መግለ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ሕዝብ ላይ ዘምቶ በመግለጫ ማድበስበስ አይቻልም (ግንቦት 27/2015) ሃገር ወዳድ ወገናችን ሆይ! ባለፈው 5 ዓመት በሕዝብ ድጋፍ የሃገሪቱ መሪ የሆነው አብይ አህመድ አምነህ ሥልጣን ከሰጠኸው በኋላ ሃገርህን እየበታተናት እንደሆነ አንተን መንገር አያስፈልገንም። በአማራ ወገንህ ላይ ብቻ የሚፈጽመውን የዘር ማጥፋትና …

Read More »

ሕዝቡን ጎዳና ላይ ጥለው ቤተመንግስት እየገነቡ ነው ::

በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተሞች እየተካሄደ ነው ባለው የቤት ፈረሳ እና የግዳጅ የማስነሳት ሂደት 111 ሺህ 811 ቤቶችን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ማስፈርሳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አጋለጠ ። ኢሰመጉ ይህንን የገለጸው ከጥቅምት 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በጉዳዩ ላይ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ግንቦት 23/2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገበት ጊዜ ነው። …

Read More »

በአቢይ አህመድ ታስረው ግፍ የደረሰባቸው የአማራ ተወላጆች ዝርዝር ! Please Share

በደህንነት አካላት ታፍነው ደብዛቸው ጠፍቶ የነበሩ የአማራ ተወላጆች ከ28 ቀናት ቦኋላ ገላን በሚገኝ የልዩ ኃይል ካምፕ ውስጥ ተገኙ! ከታፈኑት መካከል የምኒልክ ሆስፒታል፣ የአለርት ሆስፒታል፣ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ከፍተኛ ሀኪሞች ይገኙበታል። መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሞክራችኋል በሚል ለ28 ቀናት በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በሚገኘው የልዩ ሀይሉ ካምፕ ውስጥ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ሲፈፀምባቸው መቆየቱን …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.