Breaking News
Home / News (page 80)

News

የወልቃይትን ባጀት ያገደ ቱርክ ቢሄድ ምን ፋይዳ ያመጣል?

 ›#ግርማካሳ በቅድሚያ ይሄን በማለት እጀመራለሁ። “አትናገሩ፣ ዝም በሉ፣ ወያኔን ማገዝ ነው” የሚባል ነገር አለ። ይህ አይነቱ አነጋገር አፍራሽና ጠቃሚ ያልሆነ አነጋገር ነው። በመንግስት ሃላፊዎች ተጠያቂነት እንዳይኖር የሚያደርግ ነው። ሰው ዝም ሲል በጥፋት ስራዎቻቸወ እንዲቀጥሉ የሚያበረታታ ነው። ያ ብቻ አይደለም እንደውም ዝም ማለቱ፣ ችግሮች በቶሎ እንዲፈቱ ግፊት አለማድረጉ፣ በስህተቶች ላይ ስህትቶች …

Read More »

ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል (FANO) የተሰጠ መግለጫ!!

ቢዘገይም ፍላጎታችንና መሆን ያለበት እየሆነ ነው እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል የተሰጠ መግለጫ!! ××××××××××××××××××××××××××× የአማራ ህዝብ ከፊትለፊቱ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በመግስታዊ መዋቅሩ አማካኝነት ማስቆም የማይቻልበት ደረጃ ላይ በመደረሱ መንግስት ተደጋጋሚ የክተት ጥሪዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም ህዝቡ በተደረገለት ጥሪ የህዝቡን አቅም የሚመጥን ምላሽ ባለመስጠቱ የችግሩ ስፋት እና የወራሪወች እንቅስቃሴ በየዕለቱ እየሰፋ …

Read More »

የገዳ ባንክ ተመርቋል! የአማራ ባንክ ግን እስካሁን ታግዷል !

• “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ …

Read More »

ሰሜን ኢትዮጵያ በስድስት ግንባሮች ያለው ሁኔታ – #ግርማካሳ

  ሕወሃት ለ27 አመታት ስልጣን ላይ የነበረች ጊዜ መሰረታዊ በሆነ መንገድ የትግራይን ሕዝብ ኑሮ አልለወጠችም። ጥቂት የትግራይ ሰዎች እጅግ በጣም ሃባታሞች ሆነዋል። የኢትዮጵያን ሕዝብ ዘርፈዋል። የትግራይን ሕዝብ ዘርፈዋል። በሕዳር ወር 2013 ዓ/ም ዉጊያ ከመደረጉ በፊት ከ6 ሚሊዮን ገደማ የትግራይ ሕዝብ 1.5 ሚሊዮኑ በ safety net የሚኖር ራሱን ያልቻለ ሕዝብ ነው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.