Breaking News
Home / News (page 70)

News

እስክንድር ነጋና የታሰሩት የባልደራስ መሪዎች ተፈቱ!!

የባልደራስ ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በቂሊንጦ ከአቶ እስክንድር ነጋ ጋር ታስረው የነበሩት የፓርቲው የድርጅት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በዛሬው ዕለት ከምሽቱ 12፡30 አካባቢ የማረሚያ ቤቱ ሠራተኞች ድንገት መጥተው ከማረሚያ ቤቱ እንዲወጡ እንደነገሯቸው አስስረድተዋል። “ድንገት አመሻሽ ላይ መጥተው ዕቃችሁን ይዛችሁ ውጡ አሉን፤ ያው እቃችንን ይዘን ወጣን። ምንም የምናውቀው ነገር የለም” በማለት …

Read More »

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ !

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ ! የምትታረድበት ቢለዋ የምትወጋበት ጦር የምትቀጠቀጥበት ዱላ ተዘጋጅቶልሃል ምርጫው የአንተ ነው ለመብትህ ለነጻነትህ ትታገላለህ ወይም በባርነት መዳፍ ስር ትንበረከካለህ:: 1ኛ የኦሮሞ ብልፅግና የያዘው አቋም ከህወሃት ጋር ያለው ጦርነት ከተጠናቀቀ አዲስ አበባ ላይ ያለውን ጥያቄያቻችን ማስፈጸም አይቻልም ስለዚህ ጦርነቱ መራዘም አለበት በእዚህ መካከል በድርድርና እና በውይይት አዲስ …

Read More »

የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ ቡድን ነጻ ወጣ።

የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን ነጻ ወጣ። የወገን ጦር በራያ የሰንሰላታማ ከተቆጣጠረ በኋላ ለሊቱን የጥምር ጦሩ ባደረገ ዉጊያ የሳንቃ ስሪንቃ ወልዲያ ሀራ ጎብየ ቆቦ ነጻ ወጥተዋል። ወደ ጨርጨር እና አላማጣ እየሸሸ የሚገኘዉን እየደመሰሰ ነዉ።

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.