Breaking News
Home / News (page 40)

News

Ethnic Terrorism Continues to Stalk Ethiopia.

JANUARY 20, 2023 BY GRAHAM PEEBLES FacebookTwitterRedditEmail   Where there is division there will be conflict. In a country such as Ethiopia with dozens of ethnic/tribal groups, the need for tolerance, cooperation and unity is essential if there is to be peace and social harmony. Where these are absent, where differences …

Read More »

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! (ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር))

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል!   ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡ በዚህም ጦርነት፤ ለህሊና የሚዘገንኑ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ከመታየታቸውም በላይ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ህዝቦች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ይህንንም …

Read More »

የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የቀረፁት ሰዎች ስም ዝርዝር !

የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የሚቀርጸው፣ የሥነ ቋንቋ ትምህርትን የሚወስነው ፣ የማህበረሰብ ስብጥር ፐርሰንቴጅ የሚገምተው፣ የከተማዋ የተለያዩ ቀመሮችየሚቀምረው፣ ታሪኳን አጥንቶ የሚጽፈው፣ የወሰን እና የድንበር ጉዳዮችን ለመወሰን በጥናት የሚለየው የቻርተሯን ሁኔታወች በየጊዜው የሚያጠኑበት የሚሠረዙበት እና የሚደለዙበት የኮተቤ ሜትሮፖሊሺያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የሚመሩ አካላት ስብጥር ይህን ይመስላል።

Read More »

የኦሮሞ ዋና ከተማ አዳማ ነው ! ማስረጃዉን ይዘናል

በ1994 ዓም ተሻሽሎ በወጣው የኦሮሚያ ክልል ህገመንግስት በግልጽ እንደተቀመጠው የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ እንጅ አዲስ አበባ አይደለም፡፡ የአዳነች አበቤ አይን ያወጣው ውሸት እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.