Breaking News
Home / News (page 22)

News

ሰበር መረጃ ጥንቃቄ – የዘመነ ወቅታዊ ጉዳይ !

ሰበር መረጃ ጥንቃቄ:- የዘመነ ወቅታዊ ጉዳይ÷ የመርከቦች ሽያጭና በኢንጂነር ስመኘው ግድያ ላይ የሚታመነው ዕውነት/ * ባለፈው ማክሰኞ ምሽት የአማራ ሕዝብ አንዱ የትግል አርማ የሆነውን አርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሞከረው የዓብይ አህመድ እና የብአዴን ጥምር አፋኝ ቡድን አሁንም ጥቃት ማድረሱን እንደማያቆም በርካታ ምልክቶች እየታዩ መሆናቸውን ከባህር ዳር የሚወጡ መረጃዎች …

Read More »

Oromization of Ethiopian Airlines

አየር መንገዱን ኦሮሞናይዝ የማድረግ ዘመቻ፦ #ሰበር_ዜና_‼️‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ምንም የንግድ አየር መንገድ እውቀት የሌለውን  ጄነራል ይልማ መርዳሳን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል። አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ ነበር።

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.