Breaking News
Home / News (page 14)

News

መውደቅ ላይቀር መፈራገጥ !

  ጦርነቱ በፋኖዎች ለህዝብ ደህንነት በማሰብና በመጨነቅ በወሰዱት የtactical retreat ስትራቴጂ መሰረት ትላልቅ ከተማዎችን ለቀው ከወጡ በኃላ ትግሎ መልኩን እንዲቀይር ተደርጎ ዛሬ ከበፊቱ የበለጠ ከፍተኛ ለውጥ እያሳየ ነው:: ፋሺስቱ ድንበር እያስለቀቀ ያስገባው ስፍር ቁጥር ሀይል ሎጂስቲክ ይፈልጋል:: ሎጂስቲክ ደግሞ በሰማይ ብቻ ሊጏጏዝ አይችልም:: አሁን ጥቁር አስፋልቱን ተጠቅመው ወደ ወራሪው ሰራዊት …

Read More »

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል! በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራን ሕዝብ ወክላችሁ የተቀመጣችሁ የምክር ቤት አባላት በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውድቅ በማድረግ ታሪካዊ እና ሰብአዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ይጠበቃል። ነገ የአማራ ህዝብ ላይ የሞት ፍርድ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.