Breaking News
Home / News (page 134)

News

ከአማራ ፋኖ የተሰጠ አስቸኳይ ወቅታዊ መግለጫ!

መንግስት ጎንደርን በከባድ መሳሪያ እና እና ቦምብ ሲያናውጣት አድሯል! አልተሸበርንም ! ወደ 2008 ልንመለስ ግን እንገደዳለን ! ሁሉም የአማራ ፋኖ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ በአማራ ፋኖወች ላይ ሚደረገዉ ወከባ በአስቸኳይ አሁኑነ የማይቆም ከሆነ በመላዉ አማራ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመጀመር እንገደዳለን፡፡ ፋኖነት ከኔ በላይ ቅድሚያ ለሀገሬ ከሚል ብሂላዊ እሳቤ የሚወለድ ቢሆንም በህዝብ …

Read More »

አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ …

“አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው” – ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ********************** አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም አሳሰቡ። የዓለም ጤና ድርጅት በ33 የአፍሪካ አገራት ውስጥ 633 የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች መገኘታቸውንና …

Read More »

188 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወስዷል!

ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱ ከተነገረ በሗላ በአዲስ አበባ ከተማ በጤና መጠበቂያ ቁሶች እንዲሁም በግብርና ምርቶች ላይ ያለአግባብ ዋጋ ጨምረው የተገኙ 188 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወስዷል። አንዳንድ ፋርማሲዎች 5 ብር የነበረውን የአፍ መከላከያ እስከ 200 መቶ ብር፣ ነጭ ሽንኩርት ከ100 – 110 ብር የነበረውን ከ250 – 290 ብር፣ ሙዝ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.