Breaking News
Home / News (page 130)

News

የሱዳን መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል።

ወሳኝ መረጃ!የሱዳን መከላከያ ሰራዊት መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ በኩል በመግባት ስናር በተባለ የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል። ይህም የሆነበት ምክንያት፣ በዛሬ ዘገባው ዓሻርቅ አል-ዓውሳት (Asharq al-Awsat) የሚባለው ለንደን እንግሊዝ በዓረብኛ ቋንቋ የሚታተም ጋዜጣ እንዲህ ይገልጸዋል፣ 👉የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የነበረውን …

Read More »

ይድረስ ለአቶ ደመቀ መኮንን እና ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ !

Habtamu Ayalew Teshome አማራ በሚል በተከለለው ‹‹ክልል›› ውስጥ የተለያዩ ቡድኖች ከፋኝ/ፋኖዎች ጦር መሳሪያ አንስተው ዱር ቤቴ ብለው ‹የከረሙት ህዝባችን ተጠቃ›፣ ‹የሚቆምለት መንግስት ጠፋ› ብለው ነው፡፡ እርስዎና ፓርቲዎ ለህወሓት ገብረው በአማራ ህዝብ ላይ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም አስፈፃሚ ሆነው እጅዎ በደም ሲነከር የእናንተን ሐጢያት ተሸክመው በህወሓት የጥይት አረር ለመሰዋት ዱር ገደሉን …

Read More »

የአቢይ መንግስት እንዴት ፋኖን እንደሚያጭበረብር ተጋለጠ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን የዉጭ ጉዳይና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነትኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለማሪያም እና የሕዝብ ግንኙት ኃላፊ አቶ ጣይር መንግስት በአማራ ፋኖ ላይ እየወሰደ ያለዉን ህገ ወጥ መንግስታዊ የሽብር ተግባር እዉነቱን አፈረጡትPosted by የዐማራ ድምጸ on Saturday, April 11, 2020

Read More »

ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው:: Dr. Aklog Birara

On April 1, 2020, six months after atrocities were committed, most notably, against the Amhara population, Human Rights Watch wrote a compelling assessment under the title “Ethiopia; Justice Needed for Deadly October Violence.” Reading this latest assessment by an unassailable human rights group, I asked myself when Ethiopians would live life …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.