Breaking News
Home / News (page 118)

News

የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !

https://www.facebook.com/f26a7952-77a3-4915-afd3-8a5117a2206b ..”በከተማ አስተዳደሩ የተደራጀ ቡድን የዘረፋ ሴል” በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 በግብርና ስም የሚደረግ የመሬት ወረራ በመረጃ እየተጋለጠ ነው። በሰላማዊ ትግል ህዝብን በማስተባበር የአዲስ አበባ ዲሞግራፊ የመቀየር አባዜ ከስሩ እንቆርጠዋለን!! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገወጥ መልኩ በ10ሩም ክ/ከተማ የሚፈጽመው የመሬት ቅርምት ዝርፊያ በተጨባጭ የሚያሳይ የተለያዩ ሰነዶች እና የቪዲዮ ምስል ቀደም …

Read More »

ድራማውና እብሪቱ ቀጥሏል! አብንም ስለ ማስረሻ ዝም ብሎአል !

(የህግ እውቀቱ ያላችሁ በቀላሉ ትረዱታላችሁ)የካፒቴን ማስረሻ የምርመራ መዝገብ ተዘግቶ ነበር፣ ፖሊስ ወደማረሚያ እንድወስድ ፍ/ቤቱ ይፃፍልኝ የሚል ነገር አቅርቦ ፍ/ቤቱ በተዘጋ መዝገብ ይሄንን የማዝዝበት የህግ አግባብ የለም በማለት ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጓል። በዚህ መሃል ያመጡት ልዩ ሃይሎች ወደየት እንደሚወስዱት ግራ ተጋብተው ለረጂም ሰዓት ፍ/ቤቱ ግቢ ውስጥ አስቀምጠውት ቆይተዋል።ከዚህ በኋላ የተፈጠረው ያሳፍራል፣ ፖሊስ …

Read More »

በቀለ ገርባ ለምን መቀሌ ሄደ ስትሉ አብይ ራሱ ወደ መቀሌ ሽማግሌ ላከ። ጉድ በል ሸዋ!

ሰበር ዜና የሐይማኖት መሪዎችና ሽማግሌዎች የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥትና የትግራይ ክልላዊ መሥተዳድርን ለማስታረቅ ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሐጂ መስዑድ አደም የኢትዮጵያ ነባራዊ ፖለቲካ የሐይማኖት መሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችን “ጣልቃ ገብነት ይፈልጋል” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአገር ሽማግሌዎች ጥምረት በጠቅላይ ምኒስትር …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.