Breaking News
Home / News (page 110)

News

በአርሲ እና ባሌ አካባቢዎች የተፈፀሙ ጥቃቶች!

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በአርሲ እና ባሌ አካባቢዎች የተፈፀሙ ጥቃቶች  August 6, 2020  Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD)  Uncategorized በላይ ማናዬ (ለካርድ)* ሐምሌ 29/2012 መግቢያ ድምፃዊ እና አክቲቪስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22 ቀን 2012 ምሽት 3፡00 ገደማ በአዲስ አበባ የግድያ ወንጀል ተፈፅሞበታል። በሀጫሉ ላይ የተፈፀመው የግድያ ዜና መሰማቱን …

Read More »

የሴት ሚንስትሮቹ ሁሉ የት ገቡ?

የዘጠኝ ወር እርጉዝ በሜንጫ ታርዳ አልሰሙም ማለት ነው? ወይስ ጠቅላዩ ዝም ሲል እነሱም ዝም አሉ??? President sahle work sent her condolences for the families of hachalu while fully ignoring the 800+ victims of ethnically motivated attacks in Oromia region. What a shame!

Read More »

ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”ነፍጠኛን ላይመለስ ሰባበርነው….

።#ኦህዴድ መራሹ የዶር አብይ መንግስት በኦሮሚያ ክልል ለተፈጠረዉ የዘር ማጥፉት ወንጀል 97% ለወንጀሉ ተጠያቂ መሆን አለበት ምክነያት ❗️👇👇#እነ ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”’ነፍጠኝን ላይመለስ ሰባበርነው….የአያቶቻችንን ከተማ ተቆጣጠርነው….ኦሮሞ ያልፈቀዳት ኢትዮጵያ አትኖርም” ‘እያሉ የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የነበሩት አሁንም ስልጣን ላይ ናቸዉ#የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኦማ ከዚህ ቀደም ብሎ ከጸንፈኞች ጋር ይሰራ እንደነበር በቂ መረጃ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.