Breaking News
Home / Events (page 5)

Events

አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው:: ስልጣን ለኦሮሞ ብቻ !

አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ፣የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሠራዊት በአገር አቀፍ ደረጃ በጠቅላይ አዛዥ እና ኃላፊነት ጥብቅ ቦታ ላይ ያሉት እና ሪፎርሙ #ሼር በማድረግ ዕውነታውን እናጋልጥ፤እነዚህ መረጃዎች ብዙ ተደክሞባቸው የሚወጡ ናቸው። 1ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 👉ደመላሽ ወ/ሚካኤል (ኦሮሞ) 2ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር👉መላኩ ፈንታ (ኦሮሞ) …

Read More »

በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! – ስንታየሁ ቸኮል

በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ጉዳይ የመጀመሪያ የዐቃቢ ሕግ ተከሳሽ ሆኛለሁ እኔ እንደ በረከት እቆጥረዋለሁ መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለንና። በእግዚአብሔር ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሴት እናደርጋለን። በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን ምክንያቱም መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን። ትዕግስትም ፤ ጽናትን ፤ ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ፤ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን ፤ …

Read More »

ታላቁ እስክንድር በትናንትው ምሽት በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ተያዘ ::

ሰበር መረጃ፦   ታላቁ እስክንድር በትላንትው ምሽት እጁ በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ከተያዘበት ሰዓት ጀምሮ የክልሉ ፕሬዝዳንት ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሁሉም የክልሉ አመራር “እስክንድር የፈፀመው አንዳችም ወንጀል የለም፣ በወንጀልም አይፈለግም፣ ስለዚህ አሁኑኑ በነጻ ይፈታ” የሚል ውሳኔ ቢያሳልፉም፤ የክልሉ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊና ዐማራ ጠል ነው የሚባለው፤ በተለይም ከዓብይ አህመድ መመሪያ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.