Breaking News
Home / Events (page 3)

Events

በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል።

በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል። እየተፈጸመም ነው። አገዛዙ ባለፉት ሶስት ቀናት በወሰደው እርምጃ ከ2ሺህ በላይ ሰላማዊ ዜጎች ተጨፍጭፈዋል። አሁንም የቀጠለ በመሆኑ ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል። ከአንድ ቤት አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገድለዋል። የአራት አመት ህጻን ልጅ ትገኝበታለች። ይህ የጦር ወንጀል ነው። አገዛዙ ንጹሃንን እየጨፈጨፈ ከተሞችን በማስጨነቅ ለመቆጣጠር መጠነ ሰፊ ዘመቻ ከፍቷል። …

Read More »

መከላከያ ተብዬው ተፈረካክሷል!

  እመቤት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ጨቅላው አቢይ አህመድ አማራን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ሱሪውን እናስፈታዋለን ብለው ያሰማሩት የኦሮሙማ ሰራዊት ተፈረካክሷል። ትጥቅ አስፈቺ ሳይሆን ትጥቅ ፈቺ ሁናል። ንፁሃንን ሊገድል ወደ አማራ ምድር የገባው ወታደር ከፊትም ከኋላም እሳት ሁኖበታል። ድንገት ሳያስበው በፋኖ መግቢያው እና መውጫው በቅፅበት ስለተዘጋበት ነፍስ ግቢ ነፍስ ዉጭ …

Read More »

የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ !

የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ በአዉሮፓ የምንገኝ የዐማራ ማኅበራት በአማራዉ ትግል ላይ በተናጠል ስናደርግ የነበረውን ያልተቀናጀና የተበታተነ እንቅሳቃሴ ዉጤቱን በመገምገምና በአማራዉ ላይ የተጋረጠዉን የህልዉና አደጋ ግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት አንድ የጋራ ተልዕኮ ያለዉና በተማከለ ደረጃ የሚመራ ሁለንተናዊና የማያቋርጥ ትግል ለማድረግ የሚያስችል አደረጃጀት እንደሚያስፈልግ በመረዳት ለወራት ስንመክርና ስንዘጋጅ ቆይተን እነሆ በአውሮፓ የዐማራ ማኅበራት …

Read More »

የኦሮሙማ መንግስት አማራ ክልል በወታደራዊ አስተዳደር እንዲመራ ወሰነ

አገዛዙ የመጨረሻ ትዛዙን በአማራ ህዝብ ላይ ሰጠ። ” የአማራ ክልል መንግስትን ወይም አጋር ወዳጁ ብአዴን በወታደራዊ አስተዳደር የመቀየር ወይም መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ዝግጅት አብይ አጠናቀቀ” እርስ በራሳቸው የመፈነቃቀል ወይም የመዋዋጥ እንቅስቃሴ መጀመሩ አይቀሬነቱን የሚያሳይ ዝግጅት በግልፅ እየታየ መጥቷል። የኦሮሞ ብልፅግና የሚመራው አገዛዝ አማራ ክልሉን በወታደራዊ አገዛዝ ለመተካት አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.