Breaking News
Home / Events (page 13)

Events

ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል (FANO) የተሰጠ መግለጫ!!

ቢዘገይም ፍላጎታችንና መሆን ያለበት እየሆነ ነው እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል የተሰጠ መግለጫ!! ××××××××××××××××××××××××××× የአማራ ህዝብ ከፊትለፊቱ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በመግስታዊ መዋቅሩ አማካኝነት ማስቆም የማይቻልበት ደረጃ ላይ በመደረሱ መንግስት ተደጋጋሚ የክተት ጥሪዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም ህዝቡ በተደረገለት ጥሪ የህዝቡን አቅም የሚመጥን ምላሽ ባለመስጠቱ የችግሩ ስፋት እና የወራሪወች እንቅስቃሴ በየዕለቱ እየሰፋ …

Read More »

ሰበር ዜና! በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ባለው ሸፍጥ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል!

በመላው አማራ ክልል ከተሞች እየተፈፀመ ባለው እጅግ አሳዛኝ ሸፍጥን የሚቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል ። የአማራ ክልል መንግስትም ለተቃውሞ ሰልፉ ተቃውሞ እንደሌለው መረጃዎች ወጥተዋል። የሰልፉ ዓላማዎች፦ 1ኛ. ጦርነቱ በጎበዝ አለቆች ይመራ 2ኛ. አሸባሪው ጁንታ የአማራ ክልል ህዝብና መሬቶች ላይ ወረራ እየፈፀመ የፌዴራል መንግስት የክልሉ ህዝብ ተከላክሎ እንዳያጠቃ ጠፍሮ በመያዝ በቸልታ በመመልከቱ …

Read More »

ኢትዮጵያ ከአማጺው ሕወሃት ጋር ለማደራደር ከሁለቱ ወገኖች ጋር ግንኙነት እንደጀመሩ የሱዳን ዜና ምንጮች ዘግበዋል!

1፤ የሕወሃት ኃይሎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘውን ታሪካዊቷን ላሊበላ ከተማ ዛሬ እንደተቆጣጠሩ ከዓይን እማኞች መስማቱን ሮይተርስ ማምሻውን ዘግቧል። የከተማዋ ነዋሪዎች ከማለዳ ጀምሮ ትግሬኛ ተናጋሪ ተዋጊዎችን በከተማዋ ጎዳናዎች መመልከታቸውንና በርካታ ነዋሪዎች ከተማዋን ጥለው መሸሻቸውን ዓይን እማኞች ተናግረዋል። የዓይን እማኞችን ምስክርነት ከገለልተኛ ወገን አለማረጋገጡን ዜና ወኪሉ ገልጧል። 2፤ ሕገወጥ ገንዘቦች …

Read More »

የአሜሪካ ኮንግሬስ ዉሳኔ: (resolution 97) ወደ አማርኛ ተተረጎመ::

የአንድ መቶ አስራ ሰባተኛው ኮንግረስ የሴኔቱ ውሳኔ 97 እንደሚከተለው ነው። 1. የኢትዮጵያ ክፍለ ግዛት በሆነው ትግራይ የሚደረገው የጦርነት እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲቆም ይጠይቃል 2. በሲቪል ነዋሪዎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በጽኑ ያወግዛል 3. የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ያሉ ወታደሮቹን በአስቸኳይና በሙሉ እንዲያስወጣ እንጠይቃለን። የደረሰውን የሰብዐዊ መብት ጥሰት፣ ግድያ፣ ዘረፋ፣ አስገድዶ መድፈርን እና ሌሎችንም …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.