Breaking News
Home / Events (page 10)

Events

ጀነራል ተፈራ ማሞ የት እንዳሉ ታወቀ! ግርማ ካሳ

ጀነራል ተፈራ ማሞ የት እንዳሉ ታወቀ #ግርማካሳ[yikes-mailchimp form=”1″] የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት፣ በሕልውናው ጦርነት ውስጥ ተጠርተው እንዲያገለግሉ የተደረጉት፣ ውጤትን ያስመዘገቡና የሕወሃት እና ኦነግ ወረራ እንዲቀለበስ ያደረጉት ፣ በሕዝብ ተወዳጅ የሆኑት፣ ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ ከሶስት ቀናት በፊት መታፈናቸው የሚታወቅ ነው፡፡ ያም በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን፣ አገሪቷን ወደ …

Read More »

ጀነራል ተፈራ አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ታፈኑ::

        Abiy Ahmed- Oromo  Dictator                                  Tefera mamo – Amhara Leader መሸለም የነበረበት የሀገር ባለውለታ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በባንዳወች ታፍኗል:: አንች ሀገሬ ኢእዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የሰረቀሽ በላ ! የአማራ …

Read More »

እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል፡፡

Prof. Yeshigeta (arrested) ይልቃል ከፋለ – የአማራ ጠላት     እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል ፡፡ የክልሉ ፕረዝደንት የፀጥታ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህም በወያኔ ዘመን የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙበት ክህደት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.