Breaking News
Home / Entertainment (page 3)

Entertainment

ሰበር ዜና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡ ህወሀት ምልመላና ስልጠና እያካሄደ ነው!

የአማራ ክልል መሪዎች ልዩ ሃይሉ እንዲፈርስ ፈርመዋል :: ከዚህ አንፃር ጄ/ል አበባው ተጠያቂም ተወቃሽም አይደለም :: ምክንያቱም “የአማራ ህዝብ “….ክልሉን እንዲመሩ ….የመረጣቸው “የፖለቲካ ሃይሎች እስከፈቀዱ ድረስ, የፖለቲካ ሃይሉ ተስማምቶ ያፀደቀውን !… መከላከያ ሰራዊቱ የማስፈፀም ግዴታ አለበት :: ፔሬድ !

Read More »

የአማራ ህዝብ በየግዜው እየተዋረደ ነው!!!

      1/ ፕ/ር አስራት ወልደየስ ሲገደል ዝም 2/ አርበኛ ታጋይ ዋዋ ጎቤ መልኬ ሲገደል ዝም 3/ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ሲገደል ዝም 4/ ሻለቃ አስቻለው ደሴ ሲገደል ዝም 5/ ብ/ጀ አሳመነው ፅጌ ሲገደል ዝም 6/ በኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች ዘራቸው እየተቆጠረ ሲጨፈጨፉ ዝም 7/ በኢትዮጵያ ውስጥ ከ9,000,000 በላይ አማራ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.