Breaking News
Home / Entertainment

Entertainment

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው ሰኞ እለት (የካቲት 11/2016) ምሽት ላይ ነበር። ስሟን የማልጠቅሳት ትውልደ ኢትዮጵያዊ፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላት ተጓዥ ማታ 5 ሰአት ወደ አሜሪካ ላለባት ጉዞ ቀደም ብላ 2 ሰአት ቦሌ ኤርፖርት ትደርሳለች። በፍተሻው ወቅት “ሻንጣሽን ከፍተሽ አሳዪን፣ ማሽኑ …

Read More »

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!

መንበረ ሰላማም ሆነ መንበረ ጴጥሮስ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ ፖለቲካዊ ነው።አንድም የሥልጣን ጥማት ሰላም የነሳቸውና የጵጵስና መስፈርቱን የማያሟሉ ባዶነት የሚሰማቸው ሰብከው የማያቀርቡና ቀድሰው የማያቆርቡ በጥቁር ቀሚስ የተቦጀኑ የምንኩስና ጸጋው የተወሰደባቸው መነኮሳት መሳይ የቀመሩት የክፋት ቀመር ነው። ምን ጊዜም ቢሆን የአቅም እጦት ያለበት ሰው መደበቂያው ቋንቋና ዘር ነው።መልእክት ለተዋሕዶ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.