Breaking News
Home / ENGLISH (page 2)

ENGLISH

አቢይ አህመድ አቡነ ጴጥሮስን ከአይሮፕላን ጣቢያ መለሳቸው።

አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦ 1. ለዚህ አሳዛኝ ድርጊት የተቀነባበረ ሽፋን በቅርብ ሲሰጥ እንደምንሰማ የታወቀ ነው። በመንግሥት አካላት ተደርሶ የሚቀርበው ድራማና ዶክመንተሪ አያልቅምና ያልሠሩትን ወንጀል ሲያሸክሟቸውና ሲያጥላሉዋቸው እንሰማ ይሆናል። ስለዚህም ከሚዲያ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልሳን የሆኑ ሚዲያዎችን ብቻ እንከታተል። 2. መንግሥት ይህን መሰል አንገት …

Read More »

Best and Worst Passports – በዓለም የመጨረሻው ፓስፖርት የቱ ነው?

With Japan falling to third place, three European countries tie in second place: Germany, Italy and Spain with visa-free access to 190 destinations. How does the Henley Passport Index rank passports? The Henley Passport Index ranks the world’s most powerful passports and is updated quarterly. It is based on the …

Read More »

Zoom Conference today ! All Amharas are invited

ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ አለብን :: በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል:: Zoom Meeting …

Read More »

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የተጣለዉን የኢኮኖሚ አቀባ ልታነሳ ነው !መነበብ አለበት::

U.S. Lifts Human Rights Violation Designation on Ethiopia The decision, despite evidence of ongoing abuses, clears the way to new economic aid. JUNE 29, 2023, 11:46 AM The Biden administration has quietly informed Congress that as far as it is concerned, Ethiopia is no longer engaging in a “pattern of …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.