Breaking News
Home / Documents (page 77)

Documents

የወልቃይትን ባጀት ያገደ ቱርክ ቢሄድ ምን ፋይዳ ያመጣል?

 ›#ግርማካሳ በቅድሚያ ይሄን በማለት እጀመራለሁ። “አትናገሩ፣ ዝም በሉ፣ ወያኔን ማገዝ ነው” የሚባል ነገር አለ። ይህ አይነቱ አነጋገር አፍራሽና ጠቃሚ ያልሆነ አነጋገር ነው። በመንግስት ሃላፊዎች ተጠያቂነት እንዳይኖር የሚያደርግ ነው። ሰው ዝም ሲል በጥፋት ስራዎቻቸወ እንዲቀጥሉ የሚያበረታታ ነው። ያ ብቻ አይደለም እንደውም ዝም ማለቱ፣ ችግሮች በቶሎ እንዲፈቱ ግፊት አለማድረጉ፣ በስህተቶች ላይ ስህትቶች …

Read More »

የሰሜኑ አገራችን ሁኔታ – #ግርማካሳ

  የሰሜኑን አገራችን ሁኔታ #ግርማካሳ ወያኔዎች ሳይታሰብ ነው ወረራ የፈጸሙት። “ወያኔ ዱቂት ሆናለች ፣ ከዚህ በኋላ ስጋት አትሆንም” ተብሎ ስለተዋሸ፣ የአብይ መግስትm ከትግራይ ክልል ሲወጣ ከባባድ መሳሪያዎችን በሙሉ ጥሎላቸው በመውጣቱ፣ በተለይም የአማራ ማህበረሰብ ራሱን እንዲያደራጅ፣ እንዲያጠናክር፣ እንዲያስታጥቅ ይፈለግ ስላልነበረ፣ ወያኔ በድንገት ጥቃት ስትፈጽም፣ በቀላሉ ሰፊ መሬቶች ለመያዝ ችላለች። ሆኖም ግን …

Read More »

ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል (FANO) የተሰጠ መግለጫ!!

ቢዘገይም ፍላጎታችንና መሆን ያለበት እየሆነ ነው እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል የተሰጠ መግለጫ!! ××××××××××××××××××××××××××× የአማራ ህዝብ ከፊትለፊቱ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በመግስታዊ መዋቅሩ አማካኝነት ማስቆም የማይቻልበት ደረጃ ላይ በመደረሱ መንግስት ተደጋጋሚ የክተት ጥሪዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም ህዝቡ በተደረገለት ጥሪ የህዝቡን አቅም የሚመጥን ምላሽ ባለመስጠቱ የችግሩ ስፋት እና የወራሪወች እንቅስቃሴ በየዕለቱ እየሰፋ …

Read More »

የገዳ ባንክ ተመርቋል! የአማራ ባንክ ግን እስካሁን ታግዷል !

• “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.