Breaking News
Home / Documents (page 44)

Documents

ህዝቡ ለምን ዝም ይላል?

  እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ብልጽግናዎች ከማሰር ወደ ኋላ አይሉም፡፡ ምክንያቱም ህዝቡን ስለናቁት፡፡ ጀነራል ተፈራን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ዘመነ ካሴን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ በአስር ሺሆች ፋኖዎችን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ እንደ ጎበዚኦእ ሲሳይ ያሉት ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ለነ ወልቃይት ለሁለት አመት ባጀት ሲከለክሉ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ከአማራ …

Read More »

ከባድ የዶላር እጥረት በኢትዮጵያ

7 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ‘ቅድሚያ የማይሰጣቸው’ የሚባሉ 38 ዓይነት ዕቃዎች እንዳይገቡ ዕገዳ ጥላለች። አስመጪዎች እነዚህን ምርቶች ወደ አገር ቤት ለማስገባት የሚያስችላቸው ‘ኤልሲ’ እንዳይሰጣቸው መንግሥት ያገደው፣ በአገሪቱ እየተስተዋለ ያለውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመግታት በሚል ነው ። ቅድሚያ የማይሰጣቸው አሊያም የቅንጦት ከሚባሉት ዕቃዎች መካከል ተሽከርካሪዎች፣ የምግብ ምርቶች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ የመዋቢያ …

Read More »

የኢትዮጵያ መንግስትና የህውሃት ስምምነት ትክክለኛ ኮፒ !

DRAFT AGREEMENT FOR LASTING PEACE THROUGH A PERMANENT CESSATION OF HOSTILITIES BETWEEN THE GOVERNMENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA AND THE TIGRAY PEOPLE’S LIBERATION FRONT (TPLF)    PREAMBLE   Agreeing to peacefully resolve the violent conflict that erupted on November 3, 2020, in the Tigray Region of Ethiopia …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.