Breaking News
Home / Documents (page 30)

Documents

በህወሓት ላይ የተጣለው የሽብርተኝነት ፍረጃ መነሳት

በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ላይ ተጥሎ የነበረው የሽብርተኛ ቡድንነት ፍረጃ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲነሳ መደረጉን ኢዜማ እና አብን ተቃወሙ። ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት በኩል ህወሓት ከሽብር ቡድኖች ዝርዝር ውስጥ ስሙ እንዲወጣ የቀረበውን ውሳኔ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። ይህንንም ውሳኔ በመንግሥት ውስጥ ተሳታፊ …

Read More »

Zoom meeting Today. Global Diaspora Movement

ሰላም ሁላችሁም ዛሬ በተደጋጋሚ የተለያዩ ስብሰባዎች ነበሩብን ከአሜሪካን ባለስልጣናት ጋር ጨምሮ በዛ ምክንያት መደበኛ ስብሰባ አላደረግንም ከናንተ ጋር ይሁን እንጂ የ Leading Task Team ተገናኝቶ የተወሰነ ስራዎችን አይቶል። ለሁሉም ነገ ተቋርጦ የነበረውን ስብሰባ በዲሲ Time 5:30 እናደርጋለን እና ስለተፈጠረው ይቅርታ እንጠይቃለን ። የዙም link is here EACC is inviting you …

Read More »

የታመነ አስደንጋጭ ሰበር ዜና የኦሮሞ ታጣቂዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን…..

የታመነ አስደንጋጭ ሰበር ዜና የኦሮሞ ታጣቂዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ጉባ ወረዳ ዙሪያ መክበባቸው ተጋለጠ:: ከኦሮሚያ ክልል የተነሱ ሸኔ እና ሌሎችም ታጣቂ ኃይላት በእነ ዓብይ እና ሽመልስ የግዛት ማስፋፋት ሴራ ይሁንታ ተሰጥቷቸው ባለፉት ወራት ኦሮሚያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰሜን እና ደቡብ ሱዳን ጋር እንድትዋሰን በተነደፈው የሴራ እቅድ መሰረት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.