Breaking News
Home / Amharic (page 80)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

የአማራ ሰቆቃ እየቀጠለ ነው:: አብይ አህመድ ስለ አማራ ህዝብ እልቂት እስካሁን ምንም አላለም:: መደመጥ ያለበት !!

ዛሬም ጆሮ የተነፈገው የወለጋ ሰቆቃ! ኦነግ፣ በመንግሥት አጠራር ሸኔና ኦዴፓ በትብብር አማራን ከበው፣ አንዱ ገዳይ አንዱ አስገዳይ በመሆን በቅንብር እየጨፈጨፉ ነው። ከ 10 000 በላይ የአማራ ህዝብ ተፈናቅሎ ጫካ ገብቶ ድረሱልን ቢል ሰሚ ጆሮ ጠፍቶ ሁሉም ሊያልቁ ነው። ቁስለኛም ሆነ አስከሬን ማንሳት አይቻልም። በጭንቅ ላይ ሆነው ድረሱልን፣ የመንግሥት ያለህ የሚሉትም …

Read More »

ቤተክርስትያን ያፈረሱ አማራን ያፈናቀሉት የመሰረተ ልማት ሚንስትር ሆነው ተሾሙ !

ይድነቃቸው ከበደ ======== የሥልጣን ማረፊያ ወይስ ማረፊያ /ማረሚያ ቤት፤ የቱ የገባቸው ነበር ?! በሰሜን ምዕራብ ሸዋ – ሰላሌ ሀገረ ስብከት፣ ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ፣ ገዋሳ በተባለ ሥፍራ አገልግሎት እየሰጠ ይገኝ የነበረውን የመጥምቀ መለኰት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን በሰኔ ወር 2009 ዓ.ም በሕገ ወጥ ግንባታ ሽፋን በግብታዊነት እንዲፈርስ ተደርጓል ። በዚህም ምክንያት …

Read More »

አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች !

አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች የምትጠይቁኝ አላችሁ:: አውቃለሁ ብዙ መደናገር አለ:: ድርጅቱ ስብሰባ አድርጎ የሚወስነውን ማየት ጠቃሚ ነው:: አቶ ጣሂር መሃመድና ወንድም በለጠ ሞላ የተሰጣቸውን ስልጣን ተርክበው ቃለ መሃላ አድርገዋል:: ያንንም በማድረግቸው እንደ ከሃዲ በአንዳንዶች እየተቆጠሩ ነው:: ያ ስህተት ነው:: የፓርቲው አባላት በሰሜን በህልውና ጦርነት ውስጥ ያሉ አሉ:: ተሰባስበው ስብስባዎች ማድረግ የሚችሉበት …

Read More »

ሹመት በአብይ አህመድ – 47% ፕሮቴስታንት 29% እስላም 24% ኦርቶዶክስና ሌሎች ናቸው።

አዲሱ ካቢኔ 1.ደመቀ መኮንን- ም/ጠሚ እና ው/ጉ ሚኒስትር 2.ዶ/ር አብርሀም በላይ- የሀገር መከላከያ ሚኒስትር 3.አህመድ ሺዴ- የገንዘብ ሚኒስትር 4.ሙፈሪያት ከሚል- የስራና ክህሎት ሚኒስትር 5.ኡመር ሁሴን-የግብርና ሚኒስትር 6.ኢ/ር አይሻ መሀመድ- የመስኖና ቆላማ አከባቢዎች ሚኒስትር 7.ዶ/ር ሃብታሙ ኢተፋ- የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር 8.ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ- የትምህርት ሚኒስትር 9.ዳግማዊት ሞገስ- ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር 10.ገ/መስቀል …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.