Breaking News
Home / Amharic (page 8)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ብፅዑ አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጥተዋል !

በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፩. ቤተ ክርስቲያን የራሷ ነፃነት አላት ፪. ያም ይኽንን አድርጊ ይሄም ይኽንን አድርጊ ስላላት እየተጎች የተባለችውን የምታስተናግድ አትኾንም አይደለችምም። ፫. ማንም ይኽን አድርጊ እያለ ሊጎትታት አይችልም። ነገር ይኽንን በሉ ይኽንን ካላደረጋችሁ የሚባል መያዣ ነገር ቤተ ክርስቲያን አስተናግዳም አታውቅም። ወደፊትም አታስተናግድም። ወደፊትም የመጣውን በጸጋ ከምትቀበል ውጭ። …

Read More »

አስደንጋጭ ሰበር መረጃ !

አስደንጋጭ ሰበር መረጃ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለህዝብ እልቂትና ለሀገር መፍረስ መንስኤ የሆነው ፋሺስቱ ዓብይ አህመድ እንዲወገድ ጥሪ ያስተላለፉትን ብጹዕ አቡነ ሉቃስ አውግዛ መግለጫ ካላወጣች መጪውን የጥምቀት በዓል እንድታከብር እንደማይፈቅድ የኦሮሙማው ቡድን መግለጹን ብጹዕ አቡነ አብርሃም ገለጹ። እነ አዳነች አቤቤ አብይ ተሰድቦ ጥምቀትን አታከብሩም ብለው መዛታቸውም ተነግሯል። ይህ ሁሉ የሳጥናኤሉና ስልጣን …

Read More »

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊወርጊስ ማናቸው ? who is Major Dawit W. Giorgis?

መነበብ ያለበት በሳልና ጠንከር ያለ መልእክት ለደም ነጋዴወችና ለድል አጥቢያ አርበኞች በሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊወርጊስ —– የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ ግብረ ሀይልን እዚህ ለማድረስ ቁልፍ ሚና በመጫወቴ ደስተኝ ነኝ:: ይህንን እድል ለሰጠኝ ወደር ለሌለው ጀግና እስክንድር ነጋ ምስጋናዬን እቀርባልሁ:: ይህንን ግዙፍ ሀላፊነት ለመወጣት ከሚታወቀው በላይ ያለ እረፍት ሌት ተቀን …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.