Breaking News
Home / Amharic (page 5)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ የሆኑትን ሚዲያዎች እያስሳደደ በማዘጋት የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ሆኖ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን አሰቃቂ የዘር ፍጅት ለአለም ጆሮ እንዳይደርስ እና የአገዛዙን ወንጀል ለመደበቅ ብሎም አዳፍኖ ለማስቀረት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት አደገኛ ወንጀለኛ መሆኑን ምንጮች በገሃድ እየወጡ …

Read More »

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው ሰኞ እለት (የካቲት 11/2016) ምሽት ላይ ነበር። ስሟን የማልጠቅሳት ትውልደ ኢትዮጵያዊ፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላት ተጓዥ ማታ 5 ሰአት ወደ አሜሪካ ላለባት ጉዞ ቀደም ብላ 2 ሰአት ቦሌ ኤርፖርት ትደርሳለች። በፍተሻው ወቅት “ሻንጣሽን ከፍተሽ አሳዪን፣ ማሽኑ …

Read More »

Peace Prize of Abiy Ahmed has been Revoked in Germany.

Date: 08/03/2023Author: Martin Plaut3 Comments Ethiopia’s Prime Minister has been quietly stripped of an international peace prize that he received for “his efforts to reach a historic peace deal with neigh­boring Eritrea in 2018.” This is not the Nobel Peace prize that he was awarded in 2019. It is the Hessian Peace Award, which he received in the …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.