Breaking News
Home / Amharic (page 31)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention!

ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention!   ስለ አማራ ሕዝብ የወደፊት ጉዞ ወንድም እህቶቻችን በዋሽንግተን ዲሲ በር ዘግተው እየመከሩ ነው። የዚህ ዝግጅት ስፓንሰር ከተመሠረተ ሶስት ወር ያልደፈነው የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የአማራ ማሕበር (Washington Area Amhara Association – WAAA) ሲሆን፤ አዘጋጆች የሰሜን አሜሪካ የአማራ ማሕበራት ፌደሬሽን ወይም …

Read More »

ጀነራል ተፈራ በጠና ታመዋል። ውጭ ሄደው እንዳይታከሙ ተከለከሉ።

  ፈራ ማሞ   10 ህዳር 2022 የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከአገር እንዳልወጣ ከአዲስ አበባ አየር ማረፊያ ተከለከልኩ አሉ። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ትናንት ረቡዕ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም. ወደ እስራኤል አገር ለሕክምና እና ለጉብኝት ለመጓዝ ከተነሱ በኋላ ጉዞ ተከልክለው መመለሳቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ብርጋዴር ጄኔራሉ የፓስፖርት …

Read More »

በህወሓት ላይ የተጣለው የሽብርተኝነት ፍረጃ መነሳት

በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ላይ ተጥሎ የነበረው የሽብርተኛ ቡድንነት ፍረጃ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲነሳ መደረጉን ኢዜማ እና አብን ተቃወሙ። ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት በኩል ህወሓት ከሽብር ቡድኖች ዝርዝር ውስጥ ስሙ እንዲወጣ የቀረበውን ውሳኔ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። ይህንንም ውሳኔ በመንግሥት ውስጥ ተሳታፊ …

Read More »

Zoom meeting Today. Global Diaspora Movement

ሰላም ሁላችሁም ዛሬ በተደጋጋሚ የተለያዩ ስብሰባዎች ነበሩብን ከአሜሪካን ባለስልጣናት ጋር ጨምሮ በዛ ምክንያት መደበኛ ስብሰባ አላደረግንም ከናንተ ጋር ይሁን እንጂ የ Leading Task Team ተገናኝቶ የተወሰነ ስራዎችን አይቶል። ለሁሉም ነገ ተቋርጦ የነበረውን ስብሰባ በዲሲ Time 5:30 እናደርጋለን እና ስለተፈጠረው ይቅርታ እንጠይቃለን ። የዙም link is here EACC is inviting you …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.