Breaking News
Home / Amharic (page 27)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ገንዘባቸው የተወረሳባቸው የአማራና የ አፋር ተወላጆች !

የ35 የአማራ፣ 2 የአፋር ባለሃብቶችና ድርጅቶች የባንክ አካውንት ታገደ የአማራ ሕዝብ ትግልን ሊደግፉ ይችላሉ በሚል፤ የአማራ ባለሃብቶችን ለማሠርና ንብረታቸውንም ልክ እንደ ትጥቁ ለማስፈታት እንቅስቃሴ መጀመሩን ትናንት በዘ-ሐበሻ ዜና መዘገባችን ይታወቃል። በኦሮሚያ ብልጽግና ሰዎች የሚመራው የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዛሬ ለሁሉም ባንኮች በጻፈው ደብዳቤ የ35 የአማራ ባለሃብቶች እንዲሁም 2 የአፋር ባለሃብቶች በባንክ …

Read More »

አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው:: ስልጣን ለኦሮሞ ብቻ !

አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ፣የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሠራዊት በአገር አቀፍ ደረጃ በጠቅላይ አዛዥ እና ኃላፊነት ጥብቅ ቦታ ላይ ያሉት እና ሪፎርሙ #ሼር በማድረግ ዕውነታውን እናጋልጥ፤እነዚህ መረጃዎች ብዙ ተደክሞባቸው የሚወጡ ናቸው። 1ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 👉ደመላሽ ወ/ሚካኤል (ኦሮሞ) 2ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር👉መላኩ ፈንታ (ኦሮሞ) …

Read More »

በተለያየ አለማት ላይ የምትኖሩ  የአማራ ልጆች::

ሰላም ለእናንተ ይሁን በተለያየ አለማት ላይ የምትኖሩ  የአማራ ልጆች:: ከFB ጩኸት ወጥተን ህዝባችንን በያለንበት ሆነን የማንቃት ስራ ላይ ብንሳተፍ ትግላችንን በአጭር ግዜ ፍሬ ያፈራል ገጠር ውስጥ ዘመድም ሆነ ቤተሰብ ያላችሁ የአማራ ልጆች ቤተሰቦቻችሁ ስለላው ሁኔታ እንዲያውቁ ለእነሱ ሙሉ ከታች ስላለው ነጥቦች መረጃ ከሰጣችሁና ካስገነዘባችሁ በኃላ አሁን የነገርኩሽ መረጃ ሁሉ ለጎረቤት እከሌ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.