Breaking News
Home / Amharic (page 26)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። መሳይ መኮነን

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው ለቤተ ክርስቲያኒቱ የማያባራ ቀውስ ይዘውላት እየመጡ ነው። እንግዲህ ቆዳን ወፈር አድርጎ የሚገባበት ግዙፍ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። እንደሚሰማው በይቅርታ ገቡ የተባሉት ሶስቱ አባቶች የተሰጣቸውን ልዩ ተልዕኮ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ወደ ትግራይ በማቅናት እዚያ ካሉና አፈንግጠው ከተቀመጡ አባቶች …

Read More »

የአብይ አህመድ መንግስት በፍርሃት ስለተዋጠ ግለሰቦችን በማስፈራራት ትግሉ የሚቆም መስሎታል !

  ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በአማራ ክልል ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመያዝ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት በህቡዕ ተደራጅተውና ተቀናጅተው በሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል። በመሆኑም የጸጥታና ደኅንነት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.