Breaking News
Home / Amharic (page 22)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

የአብይ አህመድ ጀሌ ወታደር አልዋጋም እያለ እየሸሸ ነው።

ሰበር መረጃ:- የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ያለው ወታደር መሳሪያውን እየጣለ በመሸሽ ላይ መሆኑ አንድ ለአንከር ሚድያ ቃለ መጠይቅ የሰጠ የመከላከያ ሰራዊት ወታደር ይህን መስክሯል:: ይህ ከኦሮሞ ብሄር የሆነ የሰራዊቱ አባል እንዳረጋገጠው ወታደሩ የአማራ ህዝብ ጋር ያለውን ጦርነት ለመዋጋት ፈቃደኛ አለመሆኑን ገልጦ ለግዳጅ ሲልኩን “ጁንታውን ልትወጉ ነው” ተብለን ነው የመጣነው ሲል ተናግሯል:: …

Read More »

US Government cuts food aid to Ethiopia.

USAID cuts food aid supporting millions of Ethiopians amid charges of massive government theft. The US government is suspending food aid to Ethiopia after an investigation uncovered a widespread scheme to steal donated food, the US Agency for International Development (USAID) said, a move that will affect millions of the …

Read More »

ሰበር መረጃ ጥንቃቄ – የዘመነ ወቅታዊ ጉዳይ !

ሰበር መረጃ ጥንቃቄ:- የዘመነ ወቅታዊ ጉዳይ÷ የመርከቦች ሽያጭና በኢንጂነር ስመኘው ግድያ ላይ የሚታመነው ዕውነት/ * ባለፈው ማክሰኞ ምሽት የአማራ ሕዝብ አንዱ የትግል አርማ የሆነውን አርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሞከረው የዓብይ አህመድ እና የብአዴን ጥምር አፋኝ ቡድን አሁንም ጥቃት ማድረሱን እንደማያቆም በርካታ ምልክቶች እየታዩ መሆናቸውን ከባህር ዳር የሚወጡ መረጃዎች …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.