Breaking News
Home / Amharic (page 180)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው።

በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው። Tigist Endalamaw የተባለች ወጣት ዛሬ በደብረ ማርቆስ ከታሰሩት መሀል ነች። ከሆስፒታል ከወጣች ገና 8 ቀኗ ነው። የኩላሊትና አስም በሽተኛ ነች። የመንግስት ዘር የሆኑት እነ ጃዋር መሀመድ በሚኒልክ ቤተመንግስት ውስጥ ይምነሸነሻሉ። ለሰሩት ወንጀል ደፍሮ …

Read More »

ልጅ ተድላ መላኩ እና አቻሜለህ ታምሩ በሰሜን አሜሪካ …

ልጅ ተድላ መላኩ እና አቻሜለህ ታምሩ በሰሜን አሜሪካ ለሚኖረው የአማራ ህዝብ መሪ ሆነው በየስቴቱ እየተዘዋወሩ ህዝቡን እንዳወያዩና ባድስ ምእራፍ ትግሉን ለመጀመር ድጋፍ እናደርግላቸው ዘንድ እማፀናለሁ::  

Read More »

ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? – please share

አማራ ተደራጅ የአዲስ አበባ ወጣት ተደራጅ ህዝብ ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? እባካችሁን ይህን አንብባችሁ ዝም ብላችሁ አትሂዱ facebook share አድርጉ! ተደራጅ ማለት ስብሰባ አዳራሺ እስከ አፍጢሙ ድረስ ሞልተህ ስታጨበጭብ እና ስታፏጭ መዋል እንዳይመስልህ !! መደራጀት ማለት በየአዳራሹ ልብ የማያሞቅ አስተያየት መስጠት ማለት እንዳይመስልህ ተደራጅ ማለት የመግለጫ ጋጋታ እያወጣህ …

Read More »

የዶ/ር አብይ ትዕግስት እና ጥሎ ያለፋቸው ጥቁር ነጥቦች ! ከሳሙኤል ሃይሉ

ከሳሙኤል ሃይሉ የአብይ ትዕግስት እና ጥሎ ያለፋቸው ጥቁር ነጥቦች…. ………ሁለት መንግሥት አለ እያለ ሕገወጥነትን በሚያበረታታ እና ሕዝብ መንግሥት ላይ ያለውን እምነት የሚሸረሽር ቅስቀሳ የሚያደርገው ጃዋር መሐመድ በተባለ ፅንፈኛ አክቲቪስት እና የጽንፈኞች መሪ ላይ የታየው ከልክ ያለፈ ትዕግስት ከዋነኞቹ ጥቁር ነጥቦች አንዱ ነው ፣ ………የቡራዩ የዘር ጭፍጨፋን እና ጉዳዩን በይፋ ያቀናበረው …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.