Breaking News
Home / Amharic (page 171)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ  ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም ወደ አዲስ አበባም …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣ ••• የሕዝባችን ሁለንተናዊ ትግል አምጦ የወለደው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የኅልዉና አደጋ በመቀልበስ ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በእኩልነትና በፍትኃዊነት የሚኖርባትን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ እጅግ ብዙ የተመዘገቡ አባላትና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደጋፊዎችን አፍርቷል፡፡ ድርጅታችን በአንድ …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ከደጋፊዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከደጋፊዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ወደ ጽ/ቤቱ በሚመጡበት ወቅት የቢሮ ቁሳቁስ እጥረት እንደላ የተመለከቱት የንቅናቄው ደጋፊ አቶ ሠውነት ታደሠ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ገዝተው ትላንት ነሀሴ 21 ቀን 2011 ዓ/ም ጽ/ቤታችን በአካል በመገኘት አስረክበዋል፡፡ ለደጋፊው ልባዊ ምስጋና ያቀረቡት ሊቀመንበሯ ኢንጅኔር ዘሀራ ሰኢድ አያይዘውም << የአማራን ህዝብ …

Read More »

የአማራ ባንክ አክሲዮን ሽያጭ እየተጧጧፈ ነው።

የአማራ ባንክ አክሲዮን ሽያጭ እየተጧጧፈ ነው። አክሲዮኑ የሚሸጥባቸው አንዳንድ የባንክ ቅርንጫፎች ከመደበኛ ሥራቸው ይልቅ አክሲዮን መሸጥ ፋታ ነስቷቸዋል። የውጭ አገር ዜጎችም አክሲዮን እንዴት መግዛት እንደሚችሉ እየጠየቁ ነው። እኔን ብቻ ሁለት የውጭ ዜጎች በተገኘው ቀዳዳ አክሲዮን እንዴት መግዛት እንደሚችሉ ጠይቀውኛል። ለዚያውም እያንዳንዳቸው ወደ 50 ሚሊዮን ብር በማውጣት አክሲዮን ለመግዛት ነው ፍላጎታቸው። …

Read More »

የግል ት/ቤቶችን እነ ሽመለስ አብዲሳ መዝጋት ጀመሩ -አፓርታይዱ አፍጦ ወጣ – ግርማ ካሳ

26 August at 18:07 by Girma Kassa የግል ት/ቤቶችን እነ ሽመለስ አብዲሳ መዝጋት ጀመሩ -አፓርታይዱ አፍጦ ወጣ #ግርማካሳ በአለምገና የሚገኘው ኤቨረስት ትምህርት ቤት በኦህዴድ ባለስልጣናት መዘጋቱን ዘሃበሻ ዘገበ። “ወላጆች በኦሮሚያ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ድምፃቸውን እያሠሙ ነው” ያለው ዘሃበሻ፣ ወላጆች ከህዝብ ተቃውሞ እያቀረቡ እንደሆነ ገልጿል። 4,800 ተማሪዎች ይማሩበት የነበረውን ይህን ትምህርት ቤት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.