Breaking News
Home / Amharic (page 151)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

የታገቱት የአማራ ተማሪዎች ስለመለቀቃቸው ማስረጃ የለም።

Asamnew

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ትላንት ምሽት 4 ሰዓት ወደ ታገቱ ተማሪዎች ወላጆች እንደደወሉና ወላጆችም ስለልጆቻቸው መለቀቅ መረጃ እንደሌላቸው እንደገለፁላቸው በትዊተር ገፃቸው ገልፀዋል! ሊቀመንበሩ ትላንት ምሽት አቶ ንጉሱ ጥላሁን በመንግስት ድርድር ተለቀዋል ያሏቸው ተማሪዎችን ዛሬ በሚዲያዎች እንዲያቀርቧቸው ጠይቀዋል። ዶ/ር ደሳለኝ የታገቱ ተማሪዎች ስምና ፎቶዓቸው አለንም ብለዋል። …

Read More »

የአማራ ባንክ አክሲዮን ሽያጭ

የአክሲዮን ሽያጭ ቀን እንደገና ተራዘመ! የአክሲዎን ሽያጭ ቀነ ገደቡ ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝሟል። የተከፈለው አክሲዎን ሽያጭ 3 ቢሊየን፥ የተፈረመ ደግሞ 4.1 ቢሊየን ሆኗል። መራዘሙ ዲያስፖራው ዋና ተሳታፊ እንዲሆን መልካም አጋጣሚን ፈጥሮላቸዋል። አማራ ባንክ የራሱ የሆነ በማህበራዊ ሚዲያ በስሙ የተከፈተ የማስታወቂያ ገፅ የለውም። 1) ጊዜ ገደብ፦ የምስረታ ሂደትና የአክሲዮን ሽያጭ ጊዜ ገደብ …

Read More »

የአብን ፅህፈት ቤት ኃላፊ በለጠ ካሳ መኮነን ከቂሊንጦ እስር ቤት ለልጁ ህፃን ምኒልክ በለጠ የላከው ደብዳቤ

Asamnew

ቀን 22/04/2012 ዓ.ም ለልጄ ምኒልክ በለጠ ~~~~~~~~~~~ በባርነት ውስጥ ብትወለድም በነፃነት መኖርህ አይቀርም፡፡ ቂሊንጦ እስር ቤት መጥተህ በፍርግርግ ሽቦና ቆርቆሮ አጥር እኔን ለመጠየቅ ስትንጠለጠል በደረሰብህ እጅህን የመቀርደድ አደጋ በእጅጉ ልቤ ተነክቶ አዝኛለሁ፡፡ አንተም የፈሰሰውን ደም እያዬህ ያለቀስከው ለቅሶ ሁሉንም እስረኛና የእስረኛ ጠያቂ ቤተሰብ ከልብ አሳዝኗል፡፡ የጥበቃ ፖሊሶች ሳይቀር ህሊናቸው ተነክቶ …

Read More »

ትዉልድ ኢትዮጵያዉያን ወደ ሀገራቸው መኪና ይዘው ገብተው አንዳይሰሩ ከባድ ቀረጥ ተጣለ:: መኪና 500% ቀረጥ ያገለገለ ትራክተር 400%

ሀሳብዎን ያካፍሉ! በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ተረቅቆ እና በሚኒስትሮች ም/ቤት ጸድቆ በቅርቡ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የቀረበው አዲሱ ኤክሳይስ ታክስ ካነሣቸው ጉዳዮች አንዱ ከውጭ በሚገቡ መኪኖች ላይ ከ100%-500% ታክስ ለመጣል አቅዷል። ከዚህ በፊት በነበረው አዋጅ ቁጥር 307/2002 መሠረት መኪኖች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ ይከፈል የነበረው ኤክሳይዝ ታክስ እንደ ሲሲያቸው መጠን ነበር። ይኸውም፦ እስከ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.