Breaking News
Home / Amharic (page 136)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ወደ ሀገራችን መልሱን

የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ የስነ ልቦና ቀውስና ችግር የሚሰማን ከሆነ ይህም ችግር ችግራችን ነው። ……….. ወደ ሐገራችን መልሱን !!! ኮሮና ቫይረስ በተቀሰቀሰባት የቻይናዋ ውሃን ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድምፃችን ይሰማ እያሉ ነው።በቻይና የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማሕበር በማሕበራዊ ሚድያዎች የአስወጡን ቅስቀሳ ጀምረዋል። ተማሪዎቹ መንግሥት ወደ ሃገራቸው እንዲመልሳቸው በመጠየቅ ላይ ናቸው።በውሃን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 300 ገደማ …

Read More »

መልእክቴን ለጃዋር መሀመድ አድርሱልኝ

ስማኝ ጃዋ አየህ ጅማዎች አንድ #ንጉስ _አባ_ጅፋር የሚባሉ ሙስሊም ሆነው የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ያሰሩ በፍቅር የሚያምኑ፤ዘመኑን የቀደሙ ታላቅ መሪ ነበሯቸውና ፍርድ ያውቃሉ። ዝም ብለህ በሚያነቃቃ ንግግር ብቻ በወሬ ብቻ አታታልላቸውም።ጀግና በደንብ ለይተው ያውቃሉ፤ ባይሆን ምክር የሚሰማ ሰው ከሆነ፤ ባለህ አጭር ግዜ የፖለቲካ ቅስቀሳውን ትተህ፤ከማያልቀው ገንዘብህ ትንሽ ቆንጥረህ ለደሃው የኦሮሞ ልጆች ደብተርና …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.