Breaking News
Home / Amharic (page 131)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ 2 ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል! የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን አስታውቋል። ለ910 ሰዎች የጤና ክትትል እየተደረገ ነው ያለው ኢንስቲትዩቱ፥ ስምንት አዳዲስ ጭምጭምታዎች ደርሰውት በኢንስቲትዩቱ የድንገተኛ ህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማጣራት ተደርጓልም ብሏል። ከእነዚህ ውስጥ …

Read More »

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመንግስት ተፅዕኖ ስር መውደቁን ኢዜማ አስታወቀ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሁንም ስልጣን ላይ ባለው አስፈፃሚ ተፅዕኖ ስር መውደቁን ኢዜማ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ( ኢዜማ ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስፈፃሚውን የመንግስት አካል ሊቆጣጠር ሲገባው አሁንም ያስፈፃሚው ጥገኛ ሆኖ ቀርቷል ብሏል፡፡ የኢዜማ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ሲናገሩ በተፅዕኖ ስር ወድቆ …

Read More »

አል አህራም የተባለው የግብፅ ሚድያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ኢትዮጵያን “ጠብ ፈላጊ” አለ::

ሙስጠፋ አህማዲ ከአመታት በፊት በአዲስ አበባ በሚገኘው የግብፅ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ነበር! አሁን ላይ አህራም ኦላይን ለተባለው የግብፅ ሚድያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ እንዳሻው ይፅፋል፣ ይተነትናል። በዚህ አዲስ ፅሁፉ ኢትዮጵያን “ጠብ ፈላጊ” ብሎ ገልፆ አንድም አሳማኝ ምክንያት ሳያቀርብ የግብፅን ህዝብ እና አለም አቀፉን ማህበረሰብ በግብፅ ዙርያ ለማሰባሰብ እየሞከረ ነው። አሁን እዚህ …

Read More »

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከሀላፊት እንደሚነሱ የህግ ባለሙያዎች አረጋገጡ!

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በክልሉ ም/ቤት ላይ የፈፀሙት ውሸት ከሀላፊት እንደሚያስነሳ የህግ ባለሙያዎች አረጋገጡ! የአ/ብ/ክ/መ ርዕሰ-መስተዳደር የሆኑት አቶ ተመስገን ጥሩነህ በክልሉ ም/ ቤት ፊት ቀርበው የቀድሞ አመራሮች ተነስተው በምትካቸው ሌሎች አመራሮችን ም/ቤቱ እንዲያፀድቅላቸው ፕሮፓዛል ሲያቀርቡ ከአባላቱ የቀደሙት አመራሮች ጠንካራ ሆነው ሳለ ለምን መነሳት አስፈለጋቸው?ይህ የሚያሳየው የፌደራል መንግስቱ እጁን አስረዝሞ ክልሉን ለማዳከም …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.