Breaking News
Home / Amharic (page 130)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ከጣሊያን አገር የተላከ መልዕክት

እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም ከገባንበት አጣብቂኝ ህይወት የምትማሩት ቁም ነገር አለ ብየ ነው ይህንን የምጽፍላችሁ፡፡ አሁን ላይ ሁላችንም በማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው ያለነው፡፡ ፖሊሶች ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ሲሆን ማንኛውንም ከቤት ውጪ …

Read More »

ከአማራ ፋኖ የተሰጠ አስቸኳይ ወቅታዊ መግለጫ!

መንግስት ጎንደርን በከባድ መሳሪያ እና እና ቦምብ ሲያናውጣት አድሯል! አልተሸበርንም ! ወደ 2008 ልንመለስ ግን እንገደዳለን ! ሁሉም የአማራ ፋኖ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ በአማራ ፋኖወች ላይ ሚደረገዉ ወከባ በአስቸኳይ አሁኑነ የማይቆም ከሆነ በመላዉ አማራ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመጀመር እንገደዳለን፡፡ ፋኖነት ከኔ በላይ ቅድሚያ ለሀገሬ ከሚል ብሂላዊ እሳቤ የሚወለድ ቢሆንም በህዝብ …

Read More »

አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ …

“አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው” – ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ********************** አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም አሳሰቡ። የዓለም ጤና ድርጅት በ33 የአፍሪካ አገራት ውስጥ 633 የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች መገኘታቸውንና …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.