Breaking News
Home / Amharic (page 126)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

የአማራ ልዩ ሃይል አባላት መግለጫ!

ለአማራ ህዝብ ደህንነት ዘብ መቆም ካልቻልን እኛ የአማራ ልጆች አይደለንም፤ መንግስት ችግሩን በውይይት ይፍታ” (የአማራ ልዩ ሃይል አባላት) ~~ ዛሬ በህዝባዊ ሰራዊቱ ፋኖ ላይ ግልፅ ጦርነት ከመታወጁ በፊት ዘመቻው የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ነበር። የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ያልዘመተ ፖለቲከኛ አልነበረም። ከጃዋር መሃመድ እስከ ኢዜማው ብርሃኑ ነጋ፣ ከህወሃት እስከ ቅማንት …

Read More »

በአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) እና በአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ

በአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) እና በአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) በጋራ ፋኖን አስመልክቶ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የአማራ ተማሪዎች ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በአደረጃጀት አማራዊ ሆኖ በራዕይ ኢትዮጵያን አንግቦ የበርካታ አማራ ልጆችን አቅፎ የያዘ በተማሪዎች የተመሠረተ ግብረ ሰናይ ማህበር ነው።በአደረጃጀቱም አማራ የሆነና በስነ ልቦና የሚመስሉትንና ለኢትዮጵያ ቀናዒ ራዕይ ያላቸውን ከሊህቅ እስከ ደቂቅ(ከዶክትሬት ዲግሪ …

Read More »

20 Richest people in Ethiopia – በኢትዮጵያ የሀብታሞች ዝርዝር

1-Abay Tsehai He is a former politician from the ruling party (TPLF) in Ethiopia. He had enough influence inside the party because he is a veteran there. That is one reason through which he has made lot of connections and made a lot of worth through the country’s economy. He …

Read More »

የኮሮና መድሃኒት በኢትዮጵያ ተገኘ:: ሀኪም አበበች ናቸው ያገኙት !

የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው መድሃኒት መሰረታዊ የምርምር ሂደት በማለፍ ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ ሂደቶችን በስኬት አልፏል፡፡ ምርምሩ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ተደጋጋሚ …

Read More »

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ !

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ኮቪድ19ን በተመለከተ በዛሬ እለት መግለጫ ሰጥቷል መጋቢት 3/2012 ዓ.ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በሀገራችን ከተገኘ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ አራት (4) ተጨማሪ ሰዎች በመገኘታቸው በአጠቃላይ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.