Breaking News
Home / Amharic (page 116)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ታሰረ!

የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ወጣት አስናቀ መንገሻ እና የተሸርቱ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት ትናንት 10 ስዓት መገናኛ መተባበር ህንፃ ላይ አሳምነው ፅጌን የሚዘክር ቲሸርት በመልበሱ በቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠን ስንከታተል ነበር።ስለሆነም መንግስት እንዲረዳው የምንፈልገው የሰኔ 15 ጉዳይ በገለልተኛ (በምናምናቸው ባለሙያወች) ተጣርቶ እስካላወቅን ድረስ መንግስትን ፍፁም የማናምን መሆኑን እየገለፅን በስአቱ ህይወታቸውን ያጡ …

Read More »

ወደብ አልባ ሀገር ነን ! የሰው ደጅ መጥናት ሰለቸን !

ስለህዳሴ ግድብ #የጠሚሩምላሾች ሰኔ 1 2012ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለህዳሴ ግድብ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ::Posted by Office of the Prime Minister-Ethiopia on Friday, June 19, 2020

Read More »

አቢይ የሚናገረው ስለ ኢትዮጵያዊነት ነው። የሚከተለው ግን የጎሳ ፖለቲካ ነው።

አቢይ :- የሚናገረዉ ነገር ስለ ኢትዮጲያዊነት ነዉ። የሚከተለዉ ግን የጎሳ ፖለቲካ ነዉ። ——————————የሚከተለዉ ህገመንግስት ኢትዮጲያን ቀዳዶ የሚጥለዉን የጎሳ ህገመንግስት ነዉ። —————አቢይ በምላሱ ግን እንዲህ ብሎ ይነግረናል። የሚከተለዉ ንግግሩ የአቢይ የፓርላማ ንግግሩ መሆኑ ነዉ። “ትግራይ ነህ፤ አማራ ነህ፤ ኦሮሞ ነህ ተባብለን መባላት ከማባላት ባሻገር የጨመረልን እከክ ነው። የሚጠቅመን በምላሳችን የምንዘራው ስድብና …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.