Breaking News
Home / Amharic (page 109)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት::

አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት:: በተጨማሪ በአዲስ አበባ ከንቲባ ታከለ ኡማ ውሳኔ ለአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ት/ቤት በስሙ እንደተሰየመለትና በመቀጠልም በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገኘውን አደባባይ በሃጫሉ ስም ለመሰየም መርሃ ግብር መያዙ ሰማን። ለአርቲስቱ የሚመጥነዉ ማስታወሻ ማስቀመጥ ተገቢ እንደሆ ስላመንኩ እሰየው ብለናል።   በተጨማሪም …

Read More »

ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ?

ሼር ይደረግ!!! በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና ከአምስትሺ እስከ ሰላሳ ሺ ብር (በድምሩ 189,500 ብር) ቅጣት ተፈረደባቸው። በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ላኅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከ50 አመት በላይ ይዞታው የነበረውን ጥምቀተ ባሕርና የመስቀል ማክበሪያ ቦታ በጉልበት የነጠቀው መንግስታዊ ቡድን “ይዞታችን …

Read More »

ጠ/ሚ አብይ ካደረጉት ንግግሮች ውስጥ መቼም የማይረሱ አይረሴ ሿሿዎች

  1. ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም» 2. «አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ» 3. «በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ» 4. «አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው» 5. «በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም» 6. «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም» 7. «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ …

Read More »

ጀዋርን ጠልታችሁ አብይን የምትደግፉ እንግዲህ እረፉት !

አዲስ አበባ ውስጥ የዋቄ ፈታ እምነት ተከታይ እንደሌለ ይታወቃል። የእምነቱ ተከታዮች በሚኖሩበት አካባቢ ባህላዊ እምነታቸው ማራመዳቸው ችግር የለውም ። ችግሩ ኪሎ ሜትሮች አቋርጠው እምነቱን የማይከተለውን አዲስ አበቤ ከመተንኮስ አልፎ ባህላዊ የጣኦት አምልኮውን የሃገር መገለጫ ለማድረግ መሞከር የባህል የሃይማኖት ወረራ ነው ። የአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚደረገው ገደብ የለሽ የባህልና የሃይማኖት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.