Breaking News
Home / Admin (page 89)

Admin

በጦርነት ጊዜ መሪ መለወጥ ይቻላል።

በጦርነት ጊዜ መሪ መቀየር ይቻላል! #ግርማካሳ በዛሬው ምሽት (ነሐሴ 2/2013) በወልዲያ በተካሄደ ውጊያ ወያኔ #በመድፍ ወልዲያን ሲደበድብ አምሽቷል። ዶር አብይ አህመድ መቀሌን በሻሻ አድርገናታል፤ ከባባድ መሳሪያዎችን ሁሉ ይዘን ነው የወጣነው ብሎ ነበር፡፡ ታዲያ ከርቀት ወልዲያን ሲደበድቡ የነበሩ ከባባድ መሳሪያዎች ከየት እንደመጡ ድፍረት ካለው ወጥቶ ለወልዲያ ነዋሪዎች ቢነግራቸው ጥሩ ነበር፡፡ እንግዲህ …

Read More »

ሰበር ዜና! በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ባለው ሸፍጥ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል!

በመላው አማራ ክልል ከተሞች እየተፈፀመ ባለው እጅግ አሳዛኝ ሸፍጥን የሚቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል ። የአማራ ክልል መንግስትም ለተቃውሞ ሰልፉ ተቃውሞ እንደሌለው መረጃዎች ወጥተዋል። የሰልፉ ዓላማዎች፦ 1ኛ. ጦርነቱ በጎበዝ አለቆች ይመራ 2ኛ. አሸባሪው ጁንታ የአማራ ክልል ህዝብና መሬቶች ላይ ወረራ እየፈፀመ የፌዴራል መንግስት የክልሉ ህዝብ ተከላክሎ እንዳያጠቃ ጠፍሮ በመያዝ በቸልታ በመመልከቱ …

Read More »

ከላሊበላ በውስጥ መስመር የተላከ …Achamyeleh Tamiru

ከላሊበላ በውስጥ መስመር የተላከ. . . “ሰላም ወንድሜ አቻሜለህ፤ ይህን መልዕክት የምጽፍልህ ከላሊባላ ከተማ ትንሽ ወጣ ብዬ ነው። የሕወሓት ተዋጊዎች ያለማንም ከልካይነት ላሊበላን የያዙት ትናንትና ከ11፡30 ጀምሮ ነው። በአሁኑ ወቅት በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የሚገኙ ለብዙ ሺ ዘመናት የኖሩ ጥንታዊ መጽሐፍትንና ቅርሶችን እየዘረፉ ይገኛሉ። ትናንትና ማታ ከጨለመ በኋላ እኔ …

Read More »

ኢትዮጵያ ከአማጺው ሕወሃት ጋር ለማደራደር ከሁለቱ ወገኖች ጋር ግንኙነት እንደጀመሩ የሱዳን ዜና ምንጮች ዘግበዋል!

1፤ የሕወሃት ኃይሎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘውን ታሪካዊቷን ላሊበላ ከተማ ዛሬ እንደተቆጣጠሩ ከዓይን እማኞች መስማቱን ሮይተርስ ማምሻውን ዘግቧል። የከተማዋ ነዋሪዎች ከማለዳ ጀምሮ ትግሬኛ ተናጋሪ ተዋጊዎችን በከተማዋ ጎዳናዎች መመልከታቸውንና በርካታ ነዋሪዎች ከተማዋን ጥለው መሸሻቸውን ዓይን እማኞች ተናግረዋል። የዓይን እማኞችን ምስክርነት ከገለልተኛ ወገን አለማረጋገጡን ዜና ወኪሉ ገልጧል። 2፤ ሕገወጥ ገንዘቦች …

Read More »

ባልደራስ የምርጫውን ውጤት አልቀበለውም አለ!

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፤ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ገምግሞ ውጤቱን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ግምገማው የአዲስ አበባ ምርጫ እና ድህረ ምርጫ ሂደትን የተመለከተ ነው፡፡ በውጤቱም ባልደራስ ፤ገዢው ፓርቲና ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ስለዘረፉት የዚህን ምርጫ ውጤት በፍፁም አልቀበልም ብሏል፡፡ ገዥው ፓርቲ በዋና ፈፃሚነት፤ ምርጫ ቦርድ በተባባሪነት ምርጫውን ስለዘረፉት በፍርድ ቤት ከስሻለሁ ሲል …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.