Breaking News
Home / Admin (page 232)

Admin

የአዴፓው ባለስልጣን አቶ መላኩ ፣ ለዶክተር አቢይ አህመድ የሰጠው አጸፋዊ ምላሽ።

የአዴፓው ባለስልጣን አቶ መላኩ አላምረው፣ ለዶክተር አቢይ አህመድ የሰጠው አጸፋዊ ምላሽ። ይነበብ!! “ሕገ-መንግሥቱ ሳይሻሻል የተሻለች ኢትዮጵያን አናስቀጥልም፤ በዚሁ እንቀጥል ማለት አሁንም በአማራ ሀገር አልባነት ላይ ሀገር እንገንባ እንደማለት ነው።“ —> (፩) “በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ሕገ-መንግሥቱን ልናሻሻል አንችልም” ማለት ይቻላል። ይህንን “አንድ” የተባለን ክልል ያገለለን ብቻ ሳይሆን ከመሠረቱም ያላካተተን ሕገ መንግሥት ይዞ …

Read More »

ዶ/ር አምባቸው አዳራሹን አነቃነቁት:: አማራ ከእንግዲህ አያለቅስም!

ከ ቬሮኒካ መላኩ የተከበራችሁ አንባብያን እነሆ በረከት በአማራ ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ጠቅላላ ለመሰብሰብ የታቀደው 1.5 ቢሊዮን ብር ነው። የቴሌቶኑ አዘጋጆች ከጠቅላላው 1.5 ቢሊዮን ብር ውስጥ በአንድ ምሽት በሸራተኑ ዝግጅት እንሰበስባለን ብለው ያቀዱት 5 መቶ ሚሊዮን ብር ውስጥ ከ150 ፐርሰንት በላይ አሳክተው በሰአታት ቀን ብቻ 800,000,000 የሚያክል ብር ሰብስበዋል። በዚህ ፔስ መቀጠል …

Read More »

Senate Resolution 168

Update on S.Res 168: Amhara Association of America (AAA) and our coalition partners are working on an update to Senate Resolution 168 to be reintroduced very soon…..stay tuned for details on this important legislation. S.Res 168 መጠነኛ የይዘት ለውጥ ተደርጎለት እንደአዲስ በቅርቡ ለላይኛው የአሜርካ ምክር ቤት(senate) ይቀርባል:: የዐማራ ማህበር በአሜሪካ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.