Breaking News
Home / Admin (page 139)

Admin

ቪድዮ ተመልከቱ ቤታቸው የፈረሰው የደቡብ ሰዎችና አማራ !

የታከለ ኡማን አፍራሺ ኃይል ማቆም አልተቻለም፣ ከአገዛዙ ጋር ተቀናጅቶ የድሆችን ቤት ማፍረሱን እና ዜጎችን ማስለቀሱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል። ሸር በማድረግ ተባበሩ "ወልጄ አራስ ላይ ሁኜ ደሜ ሳይደርቅ በላዬ ላይ ነው መጠለያየን የፈረሱብኝ የየአካባቢው ሰው ቢለምናቸውም ቢያስረዳቸውም ሊሰሙት ፍቃደኛ አይደለም፣ ለማን አቤት እንደምንል ለማን እንደምንነግር ግራ ገብቶናል፣ መጠለያችንን የሚያፈርሰው የመንግስት አካል ነው" …

Read More »

ፋኖና መንግስት ዛሬ ተስማሙ! ፋኖ ትጥቅ አይፈታም!

ከፋኖ የተሰጠ ጥብቅ መግለጫ15/8/2012ሁሉም አማራ(ኢትዮጵያዊ) ይሄን መግለጫ ያንብበው ለሌላውም ያጋራው በአርበኛ መሳፍንት የሚመራው የፋኖ ሀይል እንዲሁም በሌሎች ጀግና የፋኖ አመራሮች የሚመራው አይበገሬው የፋኖ ሀይል በታላቁ የአማራ ህዝባችን ላይ ጭቆናና በደልን ሲያደርሱ በነበሩ አሁንም እጃቸውን ካልሰበሰቡ ሆድ አደር ካድሬዎች ጋር እየተጋፈጥን ህይወታችንን እየገበርን መቆየታችን ይታወቃል የመጨረሻ ግባችንም የነበረው የፋኖን አደረጃጀት በማጠናከርና …

Read More »

ተማሪዎቹን ያገተው ቡድን ተናገረ!

  የአማራ ተማሪዎችን ያገተው ቄሮ ማመኑን ተናገረ!===============================የታገቱ የ17 ተማሪዎችና ቤተሰቦች ዝርዝር መረጃ ይህንን ይመስላል።1,በላይነሽ መኮንን…Posted by Elias Theb on Sunday, April 19, 2020 የአማራ ተማሪዎችን ያገተው ቄሮ ማመኑን ተናገረ!=============================== የታገቱ የ17 ተማሪዎችና ቤተሰቦች ዝርዝር መረጃ ይህንን ይመስላል። 1,በላይነሽ መኮንን ደምለዉ ( Agro Economics 1st year ) የትውልድ ቦታ ደቡብ ጎንደር አዲስ ዘመን:- …

Read More »

የአብይ አህመድ ጉዱ ሲጋለጥ ‬!

‪‪ወለጋ ላይ ኔትወርክ አጥፍተን ድራሻቸውን አጠፋናቸው የተባሉት ኦነግ ሼኔወች በመንግስት እውቅና ለፋሲካ አመትባል 40 ፍሪዳ ተጥሎላቸው ያንን በልተው የተረፋቸውን ቋንጣ ዘልዝለው ሰቅለውታል ‬‪ብዛት ያለው ቢራ ተልኮላቸው ጠጥተው ሰክረው ይህን ፎቶ ተነስተው በመልቀቃቸው አብይ መናደዱንም ሰምተናል:: አስመሳዩ አብይ አህመድ ኦነግን እየመታን ስለሆነ እናንተ ደግሞ ፋኖን አጥፉ ብሎ ቀጭን ትዛዝ ሲሰጥ እነ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.