Breaking News
Home / Admin (page 131)

Admin

የእምቦጭ መድኃኒት ተገኘ !

መሪጌታ በላይ አዳሙ የእምቦጭን መድኃኒት ማግኘቱን እምቦጭን አድርቆ በተጨባጭ አሳይቷል።ሆኖም ለሀገር ግድ የሌላቹው ቢሮክራቶች ሚስጥሩን ካልገልልለጥክልን ፍቃድ አንሰጥህም ብለው እንቅፋት ሆነውበታል። ጉዳዩ የሚመለከታችሁ ባሉስልጣናት ቤስቸኳይ አንድ ብላችኋቸው ባለሙያው አገር ያድን!  ይኼን ተመልከቱ።መርጌታ በላይ አዳሙ ያገኙት መድኃኒት እምቦጭን እንዲህ ነው ያደረቀው ‼️” በ24 ስዓት ውስጥ እምቦጭን የሚያጠፋ መድኃኒት በእጃቸው ይዘው ይንከራተታሉ …” …

Read More »

የጣና ሀይቅ ችግሮችና መፍትሔዎቹ !

በ Muluken Tesfaw ከአገራችን ትልቁ የሆነው የጣና ሀይቅ ከ40 በላይ ትንንሽ ጅረቶችና ሰባት ዓመቱን በሙሉ የሚፈሱ ወንዞች ገባር ሆነው ገብተው አንድ ትልቅ ወንዝ እንደገና ከሀይቁ ይነሳል፤ ዓባይ ነው፡፡ ወደ ሀይቁ ከሚገቡት ወንዞች ዋና ዋናዎቹ ግልገል ዓባይ፣ መገጭ፣ አርኖ ጋርኖ፣ ርብና ጉማራ ይገኙበታል፡፡ የዓባይ ወንዝ ከእነዚህ ወንዞች ሁሉ ተጠራቅሞ ከባህር ዳር …

Read More »

South Sudan agrees to Egyptian request for military base near Pagak.

South Sudan government has agreed to a Egyptian request to build a military base in Pagak, a former opposition stronghold that lies in the country’s Maiwut County of Upper Nile state, military sources at Bilpam said Tuesday. The base, one high-ranking military official said, will house around 250 Egyptian troops …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.