Breaking News
Home / Editor (page 3)

Editor

Editor is Ethiopian.

በእነ በለጠ ካሳ ላይ ተለዋጭ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ፤

★★★ ፓሊስ ከሰኔ 15ቱ የአማራ ሕዝብ መሪዎች እና የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች ላይ ከተፈፀመው ግድያ ጋር በተያያዘ ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል ለሁለት ጊዜ የ28 ቀናት የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆባቸው በእስር ላይ የሚገኙት፦ 1. አቶ በለጠ ካሳ የአብን የፅህፈት ቤት ኃላፊ፣ 2. አቶ አንተነህ ስለሺ የአብን የአዲስ አበባ የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ፣ 3. አቶ …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሰሜን ወሎ ዞን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በዞኑ ካሉ ወረዳዎች ከተውጣጡ የአብን አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ፣

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሰሜን ወሎ ዞን ማስተባበሪያ በዞኑ ከሚገኙ ልዩ ልዩ የአብን የወረዳ አመራሮችን ጋር  መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም በወልዲያ ከተማ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱ በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ፖለቲካዊና ድርጅታዊ ጉዳዮችና ወደፊት በሚሰሩ ደርጅታዊ ስራዎችን የተመለከተ ሆኖ፣ በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ በዝርዝር በመወያየትና አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል። አንድ አማራ ለሁሉም …

Read More »

አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር ካስፈለገ በውሸት ላይ የተመሰረቱና የተመረጡ የታሪክ ንባቦችን ማረም ያስፈልጋል !!!

<< አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር ካስፈለገ በውሸት ላይ የተመሰረቱና የተመረጡ የታሪክ ንባቦችን ማረም ያስፈልጋል !!! >> (ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ) . አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር የታሪክን አረዳድ ማስተካከል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት እንደሌለ፤ በታሪክ አረዳድ፣ በትርክቶች፣ በብሔራዊ ጀግኖችና በምልክቶች መግባባት ላይ እንዳልተደረሰ፤ ለዚህ ትልቁ ችግርም …

Read More »

መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ  ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም ወደ አዲስ አበባም …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.